Melaku Tekle

Melaku Tekle

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Melaku Tekle, College & University, DBU, Addis Ababa.

18/06/2026
30/05/2026

በአንድ ጊዜ የተወለዱት 9 መንታዎች ትምህርት ሊጀምሩ ነው

[ዜና ፕላስ ግንቦት 22 /2018]

​በአንድ የወሊድ ኡደት ዘጠኝ ልጆችን በመውለድ የዓለም የድንቃድንቅ መዝገብ (Guinness World Record) ባለቤት የሆነችው ማሊያዊቷ ሃሊማ ሲሴ፣ ልጆቿ አምስተኛ ዓመት ልደታቸውን ማክበራቸውንና ትምህርት ለመጀመር መዘጋጀታቸውን አስታወቀች።

​ጤነት እናትየው ልጆቹ (5 ሴቶች እና 4 ወንዶች) በሙሉ ጤንነት እና በከፍተኛ ደስታ ላይ እንደሚገኙ ገልጻለች።

​ታሪካዊ ስኬት ልጆቹ እ.ኤ.አ በ2021 ሞሮኮ ውስጥ ሲወለዱ በዓለም ላይ በሕይወት የተረፉ የመጀመሪያዎቹ ዘጠኝ መንታዎች (Nonuplets) በመሆን ታሪክ ሰርተዋል።

​ቀጣይ ምዕራፍ አምስት ዓመት የሞላቸው እነዚህ ታዋቂ መንታዎች፣ አሁን ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ መደበኛ ትምህርታቸውን ለመጀመር ዝግጅታቸውን አጠናቀዋል።

​ምንጭ፦ ዘ ስታር (The Star) ዜና አገልግሎት

26/05/2026

ስለ ሞባይል ጠቃሚ መረጃ

​የሰውን ስልክ መጥለፍ 👈 **21 #09**** #

​ስልካችሁ መጥለፉን ቼክ ለማድረግ 👈 * #61 #

​ስልካችሁ ካርድ እየቆረጠባችሁ ከተቸገራችሁ 👈 *900 #

​Call waiting Active ለማድረግ 👈 *43 #

​ስልክህ እንዳይደወልበት ለማድረግ 👈 *21*900 #

​ስደውሉ ቁጥራችሁ እንዳይታይ ለማድረግ 👈 #31 #09.... #

​Samsung ስልክ መረጃ ለማወቅ 👈 * #0* #

​እንዳይደወል ያደረግነውን ለማቋረጥ 👈 # #002 # (በምስሉ ላይ #002 # ተብሎ የተጻፈው)

17/05/2026

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ2025/2026 የውድድር ዘመን የ38ኛ የመጨረሻ ሳምንት ጨዋታዎች
እሁድ ግንቦት 16/2018 የሊጉ ማጠቃለያ እንደመሆኑ መጠን ሁሉም 10 ጨዋታዎች በዕለቱ በተመሳሳይ ሰዓት 12:00 ሰዓት ይጀምራሉ።

ክሪስታል ፓላስ 🆚 አርሰናል
ማንቸስተር ሲቲ 🆚 አስቶን ቪላ
ሊቨርፑል 🆚 ብሬንትፎርድ
ብራይተን 🆚 ማንቸስተር ዩናይትድ
ሰንደርላንድ 🆚 ቼልሲ
ቶተንሃም 🆚 ኤቨርተን
ፉልሃም 🆚 ኒውካስል ዩናይትድ
ዌስትሃም 🆚 ሊድስ ዩናይትድ
ኖቲንግሃም ፎረስት 🆚 በርንማውዝ
በርንሊ 🆚 ዎልቭስ

15/05/2026

🔥የ37ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ መረሃ ግብር በኢትዮጵያ ሰዓት እና ቀን አቆጣጠር ይህንን ይመስላል!

🗓 አርብ ግንቦት 7/9/2018 ዓ .ም

🕒 ማታ 4:00 || አስቶንቪላ ከ ሊቨርፑል

🗓 እሁድ ግንቦት 9/9/2018 ዓ.ም

🕒 ቀን 8:30 || ማ/ዩናይትድ ከ ኖቲንግሃም
🕒 ቀን11:00 || ብሬንትፎርድ ከክ/ፓላስ
🕒 ቀን11:00 || ኤቨርተን ከ ሰንደርላንድ
🕒 ቀን11:00 || ሊድስ ከ ብራይተን
🕒 ቀን11:00 || ዎልቭስ ከ ፉልሃም
🕒 ማታ1:30 || ኒውካስትል ከዌስትሃም

🗓 ሰኞ ግንቦት 10/9/2018 ዓ.ም

🕒 ማታ 4:00 || አርሰናል ከ በርንለይ

🗓 ማክሰኞ ግንቦት 11/9/2018 ዓ.ም

🕒 ማታ 3:30 || ቦርንማውዝ ከ ማ/ሲቲ
🕒 ማታ 4:15 || ቼልሲ ከቶተንሃም
➲ ይገምቱ ይሸለሙ!
👇👇👇
የቴግራም ቻናሎቻችን ይቀላቀሉ https://t.me/Ethio_lion_Dish
👉Yahsat-ኢትዮጵያ 👍👍👍

Photos from Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)'s post 19/04/2024
Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Website

Address

DBU
Addis Ababa
3866