16/06/2026
📘 በየቀኑ ውይይት ውስጥ በብዛት የሚጠቀሙ ጠቃሚ የእንግሊዝኛ ምላሾች! 😊
✅ That's great! ✅ Congratulations! ✅ Good job! ✅ Keep going!
ከእነዚህ ውስጥ በጣም የምትወዱት የትኛው ነው? 👇
እንግሊዝኛን በቀላሉ ለመማር ከፈለጉ የYouTube ቻናላችንን Subscribe በማድረግ ሙሉ ትምህርቱን ይከታተሉ።
https://youtube.com/@FullLightEnglish
16/06/2026
📘 በየቀኑ ውይይት ውስጥ በብዛት የሚጠቀሙ ጠቃሚ የእንግሊዝኛ ምላሾች! 😊
✅ That's great! ✅ Congratulations! ✅ Good job! ✅ Keep going!
ከእነዚህ ውስጥ በጣም የምትወዱት የትኛው ነው? 👇
🧠 እነዚህ በNative Speakers በብዛት የሚጠቀሙባቸው English Collocations ናቸው።
🚀 ዛሬ ይማሩ፣ ነገ በተሻለ English ይናገሩ!
15/06/2026
📘 10 Common English Answers
በየቀኑ የምንጠቀማቸው ቀላል እና ጠቃሚ የእንግሊዝኛ መልሶች!
✅ Nice to meet you. ✅ I'm fine, thank you. ✅ Yes, I can. ✅ I don't know.
ከእነዚህ መልሶች በብዛት የምትጠቀመው የትኛው ነው? 👇😊
14/06/2026
📘 በየቀኑ የምንጠቀማቸው መሰረታዊ የእንግሊዝኛ ጥያቄዎች!
✅ What's your name? ✅ How are you? ✅ Where are you from? ✅ Can you help me?
ከእነዚህ ጥያቄዎች በብዛት የምትጠቀመው የትኛው ነው? 👇😊
14/06/2026
📘 በየቀኑ ለውይይት የሚጠቅሙ ቀላል እና ጠቃሚ ሐረጎች! 😊
ከእነዚህ ውስጥ በብዛት የምትጠቀመው የትኛው ነው? 👇
📚 Job ወይስ Work?
📚 Hear ወይስ Listen?
📚 Say ወይስ Tell?
🤔 ብዙ ሰዎችን የሚያምታቷቸውን የእንግሊዝኛ ቃላት ከአነባበብ እና ከአማርኛ ትርጉም ጋር ይማሩ።
🚀 Improve your English step by step.
13/06/2026
በየቀኑ ልንጠቀምባቸው የምንችላቸው ቀላል እና ጠቃሚ ሐረጎች!
✅ I don't know. ✅ I understand. ✅ I agree. ✅ I need help. ✅ Thank you.
ከእነዚህ ሐረጎች በብዛት የምትጠቀምባቸው የትኛውን ነው? 👇😊
12/06/2026
በየቀኑ ልንጠቀምባቸው የምንችላቸው ቀላል እና ጠቃሚ የእንግሊዝኛ ሐረጎች!
✅ I'm hungry. ✅ I'm thirsty. ✅ I'm tired. ✅ I'm busy. ✅ I'm ready.
እርስዎ በብዛት የሚጠቀሙት የትኛውን ሐረግ ነው? 👇😊
📚 እነዚህን ቃላት በትክክል ትጠራቸዋለህ?
🎯 ብዙ ሰዎች በእነዚህ ቃላት አነባበብ ይሳሳታሉ። ዛሬ ትክክለኛውን አነባበብ ይማሩ!
🚀 Improve your pronunciation. 📚 Learn English Every Day.
12/06/2026
🎉 10,000 Followers! 🎉
ከልቤ በጣም አመሰግናለሁ! ❤️
ይህ 10K milestone በእናንተ ድጋፍ፣ ላይክ፣ ኮሜንት እና ሼር የተገኘ ነው።
📚 Thank you for being part of Full Light English.
🚀 ይህ ጅምር ብቻ ነው፤ ወደ ትልቅ ስኬቶች እንጓዛለን!