14/05/2026
Honoring a Life Poured Out for the Harvest: Happy Birthday, Bishop Dag! 🌍🔥
Happy Birthday to our dearest Bishop Dag Heward-Mills, from all of us at Glorious Life Church Ethiopia!
We celebrate your extraordinary devotion to the Gospel and your relentless passion for winning souls across Africa. Thank you for your fatherly guidance and for teaching us the true meaning of sacrifice and ministry. We pray for fresh anointing and divine strength as you continue to lead the "Healing Jesus" missions.
We love you, Bishop, and we stand with you in the harvest!
08/05/2026
!
እጅጉን የተወደድህ መንፈሳዊ አባታችን ሬቨረንድ ዶክተር ተዘራ ያሬድ፤
ዳግም ተወልደው የክርስቶስን የፍቅር አምባሳደርነት ከተቀበሉበትና የብርሃን ልጅ ከሆኑበት ከ29 ዓመታት በፊት ጀምሮ፤ ሕይወትዎ ለሁላችንም የተስፋ መዝገብ፣ አገልግሎትዎ ደግሞ ለትውልድ የሕይወት መመሪያ ሆኖ ቆይቷል።
ዛሬ ይህንን ታላቅ የድል ቀን ስናከብር፤ እግዚአብሔር በእርስዎ በኩል ስላደረገልን መልካም ነገር ሁሉ እርሱን እናመሰግናለን። ስለ መንፈሳዊ እረኝነትዎ፣ ስለ አስተማሩን የእውነት ቃልና ስላሳዩን የአባትነት ፍቅር ሁሉ ጌታን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን።
ከልጅነትዎ ጀምሮ እግዚአብሔርን ስለታዘዙ እና በታላቅ ትጋት እና ተምሳሌትነት እያገለገሉን ስለሆነ ዘመንዎ ይለምልም። የጌታ ሰላም፣ ሰማያዊ ጥበቡና መለኮታዊ ብርታት ለቀጣዮቹ የክብር ዘመናትም በመንገድዎ ሁሉ ላይ እንዲቀድምልዎ የሁልጊዜም ጸሎታችንና ምኞታችን ነው!
!
30/03/2026
‼️‼️ የክብር ሕይወት ቤተ ክርስቲያን እውነታ ‼️‼️ ክፍል አንድ ‼️‼️
በየቀኑና በየጊዜው የምንለቃቸው ቪዲዮዎች በፍጥነት እንዲደርስዎት የዩቲዩብ ገጻችን በማለት ማድረግዎን አይርሱ...
05/12/2025
በዓለም ዙሪያ ከ6000 ቤተ ክርስቲያናት በላይ በመትከል እና ከ110 መጽሐፍት በላይ በመጻፍ የሚታወቁት የተወደዱ የእግዚአብሔር ሰው ቢሾፕ ዳግ ሂዋርድ-ሚልስ ታህሳስ 9 እና 10 በመካከላችን ተገኝተው እንደሚያገለግሉን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው!
GET READY!!!