13/06/2026
ክፍት የሥራ ቦታ ቦንጋ-ደመወዝ 39,000+🔥
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለታማኝሎ ዘር ማባዣና እርሻ ልማት መዋቅር ለሚገኙ ክፍት የሥራ መደቦች በ3ኛ ዙር የወጣ አዲስ የቅጥር ማስታወቂያ አውጥቷል። ኮርፖሬሽኑ ባወጣው መረጃ መሠረት፣ መስፈርቱን የሚያሟሉ ባለሙያዎችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል።
በማስታወቂያው ላይ የተጠቀሱት የሥራ መደቦች ሁለት ሲሆኑ፣ የመጀመሪያው «ከፍተኛ የሰብል ጥበቃና አያያዝ ባለሙያ» እንዲሁም ሁለተኛው «የዘር ምርት ባለሙያ II» ናቸው። ሁለቱም የሥራ መደቦች የሥራ ደረጃ 13 ያላቸው ሲሆን፣ ለእያንዳንዱ መደብ አንድ አንድ ሰው ይመለመላል።
ለሥራ መደቦቹ የሚፈለገው የትምህርት ዝግጅት ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ ወይም ኮሌጅ በዕፅዋት ጥበቃ፣ በብሔረ-ሰብል (አግሮኖሚ) ልማትና ጥበቃ ቴክኖሎጂ፣ በዕፅዋት ሳይንስ ወይም በዘር ቴክኖሎጂ እና በተዛማጅ መስኮች በሁለተኛ ወይም በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ መሆንን ይጠይቃል።
በተጨማሪም በሙያው ከ4 እስከ 5 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት መሆን ይኖርባቸዋል። ለእነዚህ የሥራ መደቦች የተመደበው ወርሃዊ ደሞዝ 39,944.00 የኢትዮጵያ ብር ሲሆን፣ የሥራ ቦታው በታማኝሎ ዘር ማባዣና እርሻ ልማት ላይ ነው።
የማመልከቻ ጊዜውን በተመለከተ፣ ይህ የሥራ መደብ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 7 የሥራ ቀናት ውስጥ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የሚቻል ሲሆን፣ የምዝገባው ቦታ በዋናው የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ቅጥር ግቢ ውስጥ ይከናወናል።
የምዝገባ ሰዓቱ ከሰኞ እስከ ሐሙስ ጠዋት ከ2፡30 እስከ 6፡00 ሰዓት እንዲሁም ከሰዓት በኋላ ከ7፡30 እስከ 10፡00 ሰዓት ነው። ዓርብ ዕለት ጠዋት ከ2፡30 እስከ 5፡30 እና ከሰዓት በኋላ ከ7፡30 እስከ 10፡00 ሲሆን፣ ቅዳሜ ደግሞ በጠዋቱ ክፍለ ጊዜ ከ2፡30 እስከ 6፡00 ሰዓት ብቻ ምዝገባ ይካሄዳል።
በመጨረሻም፣ ከግል ድርጅቶች የሚመጡ የሥራ ልምዶች የግብር አከፋፈልን የሚገልጽ ከገቢዎች ባለሥልጣን የተያያዘ መረጃ አብሮ መቅረብ እንዳለበትና ለውድድር ብቁ የሆኑ ዕጩዎች ብቻ ለፈተና እንደሚጠሩ ኮርፖሬሽኑ አሳስቧል።
አዳዲስ የሥራ እድሎች በፍጥነት እንድደርሳችሁ ቻናላችንን ይቀላቀሉ፤ ለወዳጅ ጓደኛዎ ያጋሩ፡፡
ዝርዝሩን በተያያዘው ምስል ይመልከቱ: በSocial Media አማራጮቻችንን ይከታተሉን👇
🏃♂➡️Follow 📑Comment ♻️Share ✅Like አድርጉ
✅Telegram Join: https://t.me/EthioEducationAndCareerHub
✅Youtube Subscribe: https://youtube.com/?si=-vv8vhunJWfEFWFv
✅ Instagram Follow:
https://www.instagram.com/ethioeducationandcareerhub?igsh=MTVhZXkxMjhyb3p0YQ==
✅TikTok Follow: tiktok.com/
✅Facebook Follow:
https://www.facebook.com/EthioEducationAndCareerHub
10/06/2026
University
#የመውጫ ፈተና ከነገ ሀሙስ ሰኔ 04-12/2018ዓ.ም ይሰጣል። በሰመራ ዩኒቨርሲቲ የመውጫ ፈተና Exit-Exam የመጀመሪያ ቀን (የሰኔ 04)ተፈታኞችን የፈተና ቦታ ድልድል እንደሚከተለው አሳውቋል:: ዩኒቨርሲቲው ለሀገር አቀፉ የተመራቂ ተማሪዎች መውጫ ፈተና በቂ ዝግጅት ማድረጉንም ገልጿል። ከተፈታኞች የሚጠበቀው በዩኒቨርሲቲው የሚተላለፉ መልዕክቶችን መከታተል እና በፈተና ወቅት የተከለከሉ ነገሮችን ባለማምጣት ወይንም ባለማድረግ በሰዓቱ መገኘት ሲሆን፣ ዩኒቨርሲቲው የተሳካ የፈተና ጊዜ እንዲሆንላችሁ ይመኛል!
!
አዳዲስ የሥራ እድሎች በፍጥነት እንድደርሳችሁ ቻናላችንን ይቀላቀሉ፤ ለወዳጅ ጓደኛዎ ያጋሩ፡፡
ዝርዝሩን በተያያዘው ምስል ይመልከቱ: በSocial Media አማራጮቻችንን ይከታተሉን👇
🏃♂➡️Follow 📑Comment ♻️Share ✅Like አድርጉ
✅Telegram Join: https://t.me/EthioEducationAndCareerHub
✅Youtube Subscribe: https://youtube.com/?si=-vv8vhunJWfEFWFv
✅ Instagram Follow:
https://www.instagram.com/ethioeducationandcareerhub?igsh=MTVhZXkxMjhyb3p0YQ==
✅TikTok Follow: tiktok.com/
✅Facebook Follow:
https://www.facebook.com/EthioEducationAndCareerHub
10/06/2026
#የስራ ማስታወቂያ
Minch University

#ደሞዝ 16,545 ETB +500 ETB የኪራይ አቤል
#ልምድ 0 ዓመት

የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ
__
ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ የብቃት ምዘና ፈተናውን ለመውሰድ ምዝገባ ያጠናቀቃችሁ የጤና ባለሙያዎች በሙሉ፤ ፈተናው ከሰኔ 17 እስከ 19/2018 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑን እየገለፅን፦
1. የፈተናው መርሃ-ግብርም፦
▪ በ17/10/2018 ዓ.ም…… Medicine, Public Health, Medical Laboratory Science, Midwifery, Medical Radiology Technology እና Pediatric and Child Health Nursing
▪ በ18/10/2018 ዓ.ም……, Nursing, Human Nutrition, Optometry, Physiotherapy እና Surgical Nursing
▪ በ19/10/2018 ዓ.ም…… Pharmacy, Anesthesia, Dental Medicine, Emergency and Critical Care Nursing, Environmental Health እና Psychiatric Nursing,
ሁሉም ተፈታኝ ሰኔ 16/2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓት በመፈተኛ ጣቢያ በመገኘት ስለፈተናው አሰጣጥ ቅድመ ገለጻ (orientation) መከታተል፤ የቅድመ ፈተና መለማመጃ ጥያቄዎችን መስራትና፤ የመፈተኛ ክፍሉን መለየት ይኖርበታል::
2. በፈተናው ወቅት የብሄራዊ መታወቂያ (National ID) እንዲሁም ሲስተሙ የሚሰጠውን QR code ያለው የፈተና መግቢያ /ስሊፕ/ print out ይዛችሁ መገኘት ይኖርባችኋል፡፡
3. ከላይ ከተጠቀሱት ነገሮች ውጪ ምንም አይነት የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ (ስልክ፣ የእጅ ሰዓት፣ መነጽር (የተረጋገጠ የዕይታ ችግር ከሌለ በስተቀር)፣ ቦርሳ እና ሌሎች እቃዎች፣ ምንም አይነት ማጣቀሻዎችን፣ እንዲሁም ባዶ ወረቀቶች፣ ምግብ ወይም መጠጥ (የተረጋገጠ የጤና ችግር ከሌለ በስተቀር) ይዞ መግባት አይፈቀድም፡፡
4. በፈተናው ወቅት ተመዛኞች በሁለቱም ክፍለ ጊዜ (ጠዋት እና ከሰዓት በኋላ) የፈተና ክፍሉን ለቀው ከመውጣታቸው በፊት አቴንዳንስ ላይ በአግባቡ መፈረም ይጠበቅባቸዋል።
5. ተመዛኞች ወደ ጣቢያ ከመምጣታችሁ በፊት ከዚህ ማስታወቂያ ጋር የተያያዘውን attachment የመረጣችሁትን የፈተና ጣቢያ መመልከት ይኖርባችኋል።
ማሳሰቢያ፦
ተመዛኞች ስማቸው ከተጠቀሰበት የመፈተኛ ጣቢያ (ተቋም) ውጪ በፍጹም ፈተናውን መውሰድ አይፈቀድም፡፡
የተፈታኞች ስም ዝርዝርና የፈተና ጣቢያ ⤵️
Telegram Channel 👍
https://t.me/EthioEducationAndCareerHub
አዳዲስ የሥራ እድሎች በፍጥነት እንድደርሳችሁ ቻናላችንን ይቀላቀሉ፤ ለወዳጅ ጓደኛዎ ያጋሩ፡፡
ዝርዝሩን በተያያዘው ምስል ይመልከቱ: በSocial Media አማራጮቻችንን ይከታተሉን👇
🏃♂➡️Follow 📑Comment ♻️Share ✅Like አድርጉ
✅Telegram Join: https://t.me/EthioEducationAndCareerHub
✅Youtube Subscribe: https://youtube.com/?si=-vv8vhunJWfEFWFv
✅ Instagram Follow:
https://www.instagram.com/ethioeducationandcareerhub?igsh=MTVhZXkxMjhyb3p0YQ==
✅TikTok Follow: tiktok.com/
✅Facebook Follow:
https://www.facebook.com/EthioEducationAndCareerHub
10/06/2026
#የስራ ማስታወቂያ
#ደሞዝ 16,545 ETB