ረጋ ብላችሁ በማንበብ በትክክል ለመረዳት ጥረት አድርጉ🙏
The Letter "a" as /æ/ኢአ (ኢያ) sound
ፊደል "a" እንደ /æ/ኢአ (ኢያ) ድምፅ
Etymology /ˌetɪˈmɑːlədʒi/ኤዲማለጂ (ከየት መጣ)
The sound /æ/ (the "short a" as in cat, bat, trap) is therefore a product of the Great Vowel Shift acting on the Middle English short vowel /a/. It is not an original Old English sound, but rather a later innovation (c. 1600) that became the standard for this vowel in most American and British English dialects.
የ/æ/ኢአ (ኢያ) ድምፅ (እንደ cat፣ bat፣ trap ባሉ ቃላት ውስጥ የሚገኝ በ"a" ፊደል የሚወከል ድምፅ ነው) ስለዚህ በታላቁ የእንግሊዝኛ አናባቢ ድምፆች ለውጥ (Great Vowel Shift) ወቅት በመካከለኛው እንግሊዝኛ (Middle English) ዘመን አጭር አናባቢ ድምፅ /a/ ላይ በተፈጸመው ለውጥ ምክንያት የተፈጠረ ነው። ይህ የቀደምት እንግሊዝኛ (Old English) ድምፅ አይደለም፣ በመካከለኛው ዘመን (በ1600 ዓ.ም. አካባቢ) የመጣ አዲስ ድምፅ ነው። በዚህም መሰረት አሁን በሚነገሩ አብዛኛዎቹ የአሜሪካ እና የብሪታኒያ እንግሊዝኛ ዘዬዎች ውስጥ መደበኛ አናባቢ ድምፅ በመሆን በማገልገል ላይ ይገኛል።
Example /ɪɡˈzæmpl/ ኢግዚአምፕል
cat – /kæt/ ኪአት
hat – /hæt/ ሂአት
bat – /bæt/ ቢአት
happy – /ˈhæpi/ ሂአፒ
salad – /ˈsæləd/ ሲአለድ
talent – /ˈtælənt/ ቲአለንት
camera – /ˈkæmərə/ ኪአመረ
attitude – /ˈætɪtud/ ኢያዲቱድ
activity – /ækˈtɪvəti/ ኢያክቲቨዲ
Fluent Language Center
Fluent Learning Solutions PLC
Phone number: 0786 28-42-90
MLS is a school teaching English for all levels of language proficiency from beginners to advanced and from kids to adults.
ውሳኔው የእናንተ ነው!!!
ወዳጆቼ የሆናችሁ ለሌሎች እንዲደርስ በልግስና አጋሩት
በዚህ ክረምት ልጆችን እስከዛሬ ከለመዱት በተለዬና ሣይንሳዊ በሆነ መንገድ እንግሊዝኛን ዘና እያሉ በቀላሉ እና በትክክል ማንበብና መናገር እዲችሉ ለማሰልጠን ዝግጅቴን ጨርሸ እየጠበቅኋችሁ ነው፡፡
አሁን ለኢትዮጵያ ተማሪዎች በመሰጠት ላይ ያለው የእንግሊዝኛ ስርዓተ-ትምህርት ከ7ኛ ክፍል ጀምሮ ልጆች በዚህ መንገድ ማንበብና መናገር እንዲችሉ ይጠይቃል፡፡ ስለሆነም ለልጆች 7ኛ ክፍል ሳይደርሱ እነዚህን ነገሮች አስቀድመው ቢያውቋቸው የበለጠ በራስ መተማመን እንዲኖራቸው ያደርጋል፡፡
ልጆቹ በትምህርታቸው እንዲገፉና ካደጉ በኋላ እንግሊዝኛን ለመረዳት የሚያደርጉትን ትግል በጊዜ ማስቀረት የፈለገ ወላጅ ልጁ ይህን ስልጠና እንዲወስድ ያደርጋል፡፡
Once, a hare was roaming near a lake in a forest. Suddenly he saw a tortoise and mocked at him saying - "Hurry up, you slow coach! Do not you find life very dull taking so long to cover a few yards? I could have run to the other side of the lake by now."
‘wʌns ə her wəz ˈrəʊmɪŋ nɪr ə leɪk ɪn ə ˈfɒrɪst. ˈsʌdənli hiː sɔː ə ˈtɔːrtəs ənd mɑːkt ət hɪm ˈseɪɪŋ "ˈhʌri ʌp, juː sləʊ kəʊtʃ! dəʊnt jə faɪnd laɪf ˈveri dʌl ˈteɪkɪŋ səʊ lɒŋ tə ˈkʌvər ə fuː jɑːrdz? aɪ kʊd həv rʌn tə ði ˈʌðər saɪd əv ðə leɪk baɪ naʊ."’
‘ወንስ ኧ ሄር ወዝ ረውሚŋ ኒር ኧ ሌይክ ኢን ኧ ፎርስት ሰደንሊ ሂ ሶ ኧ ቶርተስ ኧንድ ማክት ኧት ህም ሴይŋ ኸሪኧፕ ዩ ስለው ከውች ደውን ይ ፋይንድ ላይፍ ቬሪ ደል ቴይኪŋ ሰው ሎንŋ ት ከቨር ኧ ፉ ያርድዝ አይ ክድ ኸቭ ረን ት ðኢ ኧðር ሳይድ ኧቭ ðኧ ሌይክ ባይ ናው’
የኔ ሥልጠና በአካልም በኦንላይንም ስለሚሰጥ በአካል መምጣት የምትችሉ ቃሊቲ፣ ማሰልጠኛ፣ ዴልታ ከምፕሌክስ ላይ እገኛለሁ፡፡ በአካል መምጣት የማትችሉና ጥሩ የኢንተርኔት ኔትወርክ ያለበት አካባቢ ያላችሁ ባላችሁበት ሆናችሁ ኦንላይን መሰልጠን ትችላላችሁ፡፡
ለልጆች የሚጠቅመውን መርጣችሁ ወስኑላቸው!!! ለተጨማሪ መረጃ በዚህ ስልክ ቁጥር ደውሉ፡ 0910284290
03/06/2026
Homographs (live)
Homographs (close)
Homophone
Homonym
Homograph
Word Family (strong) 2
Word Family (strong) 3
Click here to claim your Sponsored Listing.