22/06/2026
ገሳጭ-አረፍተ-ነገር
እኛ ዱንያ ላይ ፈተና ላይ እንደተቀመጠ ተፈታኝ ነን
መቸ ወረቀትክን ከአንተ እንደምትነጠቅ አታቅም
እንደዚሁም ዱንያ ላይ የተሰጠህ ጊዜ መች እንደሚያልቅ አታቅም
ተሰነቅ ለአንተ የተዘረጋልህ ወረቀት ላይ ትኩረት አድርግ የሌላን ተው ።
Global University
22/06/2026
ገሳጭ-አረፍተ-ነገር
እኛ ዱንያ ላይ ፈተና ላይ እንደተቀመጠ ተፈታኝ ነን
መቸ ወረቀትክን ከአንተ እንደምትነጠቅ አታቅም
እንደዚሁም ዱንያ ላይ የተሰጠህ ጊዜ መች እንደሚያልቅ አታቅም
ተሰነቅ ለአንተ የተዘረጋልህ ወረቀት ላይ ትኩረት አድርግ የሌላን ተው ።
19/06/2026
አሏህ ይዘንልህ ሀቢበል ቀልብ
#ደሴ አንድ ወንድማችንን አተናል
ፋቲሓ እንቅራለት ወዳጆች
ስሙ-ኸድር አራጌ
#ሞት ትንሽ ትልቅ አይልም
16/06/2026
እንኳን 1448 የጨረቃ አቆጣጠር አድስ አመት
በሰላም አደረሳቹሁ
የምትፈልጉትን በውስጥ ላኩልኝ ዋጋ አስቀምጣለሁ
ዋጋቸው ስለሚለያይ ነው ወዳጆቸ መልካም መረጣ
15/06/2026
አሏህ በጀነቱ ጨፌ ያሞናሙንህ ወንድማችን
ሞት---ከአንገታችን ላይ የተቀባበለ ሰይፍ ነው
እኛ ላይ መች ተምዘግዝጎ እንደሚቆርጠን አናቅም
አሏህ ይማርህ ወንድማችን ፋቲሓ ቅሩለት
ዋጋ ትንሽ ጠብቁኝ አሳውቃለሁ
በውስጥ ለፃፋቹሁልኝ መልስ አሰቀምጣለሁ
12/06/2026
ዐቂቅ
-ዘ በርጀድ
-ዙ ሙሩድ
-ፈ ይሩዝ
-ያ ቁት
ያቀፋ ቀለበቶችን ለምትፈልጉ
እናም ጥቅሞቹን እንነግራቹሃለን
የአሏህ ስምም አቅፈዋል::
ፈላጊ ብቻ በውስጥ ያውራኝ
09/06/2026
በጧሀራ የመተኛት ቱሩፋት ተመልከቱልኝ
በመላኢካ አንደበት ምህረት ይጠየቅልሃል
ያ ብቻ አይደለም መላኢካውም ይጠብቀሃል
ረሱላችን ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰላም የዐለሙ ውበት እንዲህ ብለዋል
ኢብኑ-ሒባን-ሐዲሱን ዘግበው ሶሒህ(የሰነዱ ሰንሰለት ትክክል )ነው ብለውታል::
07/06/2026
"يرى القذى في عين أخيه
ولا يرى الجذع في عينه
ከወንድሙ ላይ ያለውን ስንጥር (ጉድፍ) ይከታተላል
ከራሱ ላይ ያለውን የግንድ ጉማጅ ግን አያስተውልም
የራስን ነውር እንከታተል የሰውን ነውር ከመከታተል በፊት
የሌላን ነውር ትቶ በራሱ ነውር የተጠመደ በጀነት ብስራትን አውጇል
06/06/2026
ለቀልባችን ሒወት የሚዘራ
ልባችን እንዳይሞት የሚያግዝ ዚክር
&ያ ሐዪ ያ ቀዪም ላኢላሀ ኢላ አንተ&40 ጊዜ
©يا حي يا قيوم لا إله إلا أنت©
ሁል ጊዜ በየቀኑ 40 ጊዜ ማለት መልካም ነው ብለውታል ሸኻችን
እናም ቀልባችንን በዒባዳ የበለጠገ እና የፋፋ የደለበ አሏህ ያድርግልን አሚን።
05/06/2026
ከሲዋክ ጥቅሞች መካከል 18
1-አክታን ያስወግዳል
2-ጥርስ በቢጫ ቀለም ከመልበስ ይታደጋል
3- የመሸምደድ ክህሎት ይጨምራል
4-የፀጉር የእድገት ልምላሜን ይጨምራል
5-የጥርስ ድድ ያጠነክራል
6-የአይን ጥራትን ይጨምራል
7-የአፍ ጠረንን በጥሩ ጠረን ያሳውዳል
8-ክፍለ አካልን ለጤንናት ያሻግራል
9-ውድ የአሏህ መላኢኮችን ያስደስታል
10-ሸይጧንን በንዴት ያዘልለዋል
11-ግንኙነት ላይ ብርቱ ያደርጋል
12-የውጫዊ የቆዳን ከለር ይወለውላል
13-የምግብ ፍላጎትን ይከፍታል
14-የዒባዳን ምንዳ እጥፍ ድርብ ያነባብራል
15-የነብያችንን ሱናን መከተሉን ያሳውጃል
16-የአሏህን ውዴታ ያጎናፅፋል
17-ሸሃዳ ሞት አፋፍ ስንሆን ያስታውሳል
18-ሩሓችን ጣረ-ሞት ላይ መውጣቷ ገር ያደርጋል
ሸኻችን በእያንዳዱ የጀላብያ ኪሳቸው ሲዋክ ያስቀሞጡ ነበር አሉ
እኛ ኪስ እሳ ?
ስልክ አይታጣም ሲዋክስ??