Planet Tutors

Planet Tutors

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Planet Tutors, Education, Addis Ababa.

We teach either in person (Home to home or online | በአካል (በቤት ለቤት) ወይም በ online የማስጠናት አገልግሎት እንሰጣለን!

የተሻለ ትምህርት ለልጅዎ! ብቃት ባላቸው እና የማስጠናት ልምድ ባላቸው አስጠኝዎች የልጅዎን አእምሮ ያንጹ።

call: +251939214932 or Telegram @we_teach4 ላይ ያናግሩን!

10/11/2024

አስጠኚ ይፈልጋሉ?

( ቤት ለቤት አስጠኚ )

የማስጠናት ልምድ ባላቸውና ከፍተኛ የአካዳሚክ ውጤት ባስመዘገቡ የአድስ አበባ ዩንቨርሲቲ ተመራቂ እና በመማር ላይ የሚገኙ አስጠኚዎች ልጅዎን በቤትዎ እንዲናስጠናልዎ ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ሰው የሌለውን አይሰጥም እንደሚባለው፤ እውቀትም የሚገኘው እውቀት ካለው ሰው ብቻ ነው። እናም በሃገራችን አንጋፋና የጎበዝ ተማሪዎች ብቻ መገኛ ከሆነው አድስ አበባ ዩንቨርሲቲ ምሩቃን እና በመማር ላይ ባሉ አስጠኚዎቻችን ልጅዎን ቤት ለቤት ልናስጠና ዝግጅታችንን ጨርሰናል።

የምናስጠናው ከ KG-12 ሁሉንም የትምህርት አይነት ሲሆን ልጅዎ የተወሰኑ ትምህርቶች ላይ ብቻ እንዲያተኩር ከፈለጉም በ ትምህርቱ የተለየ እውቀት አላቸው በምንላቸው አስጠኚዎቻችን እናስጠናልዎታለን። ከእርስዎ የሚጠበቀው በስልክ ቁጥራችን በመደወል ስለሚፈሉት አስጠኚ መናገር ብቻ ነው። ችሎታችንን ከተጠራጠሩ ለ1 ሳምንት አይተው ያለምንም ክፍያ ማሰናበት ይችላሉ። ለተጨማሪ መረጃ በ 0939214932 ወይም በ 0799009731 ይደውሉልን ወይም በ telegram ላይ ያናግሩን!

08/10/2024



ውጤታቸው ከ585 በላይና የማስጠናት ልምድ ያላቸው የአድስ አበባ ዩንቨርሲቲ ተማሪዎች፤ ተማሪዎችን ለማስጠናት ዝግጅታቸውን ጨርሰው እናንተን በመጠባበቅ ላይ ናቸው።

ከ KG-12 ክፍል እና Freshman course የምናስጠና ሲሆን ፤ ወላጅ ከሆኑ ለልጅዎ እንዲሁም ተማሪ ከሆናችሁ ለራሳችሁ እንዲህ ያሉ አስጠኚዎችን ከፈለጋችሁ በ ስልክ ቁጥር 0939214932 ወይም በ Telegram ላይ ያናግሩን!

የተሻለ ትምህርት ለልጅዎ!

08/10/2024

አስጠኚ ከፈለጉ በ 0939214932 ወይም በ Telegram ላይ ያናግሩን!

05/10/2024

አስጠኚ ይፈልጋሉ?

19/09/2024



ውጤታቸው ከ585 በላይና የማስጠናት ልምድ ያላቸው የአድስ አበባ ዩንቨርሲቲ ተማሪዎች፤ ተማሪዎችን ለማስጠናት ዝግጅታቸውን ጨርሰው እናንተን በመጠባበቅ ላይ ናቸው።

ከ KG-12 ክፍል እና Freshman course የምናስጠና ሲሆን ፤ ወላጅ ከሆኑ ለልጅዎ እንዲሁም ተማሪ ከሆናችሁ ለራሳችሁ እንዲህ ያሉ አስጠኚዎችን ከፈለጋችሁ በ ስልክ ቁጥር 0939214932 ወይም Telegram ላይ ያናግሩን!

የተሻለ ትምህርት ለልጅዎ!

Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Website

Address

Addis Ababa
7659