Ewuket wegagen p/school

Ewuket wegagen p/school

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ewuket wegagen p/school, School, Addis Ababa.

04/04/2026

ለመምህራን
በመጋቢት 28/18 ዓ.ምለሚሰጠው የሙያ ብቃት ተመዛኞች ጠዋት 1:30 ፊታውራሪ አባይነህ ት/ቤት እንድትገኙ እያልን መልካም የምዘና ጊ ተመኝተናል ።
ት/ቤቱ
የማትመዘኑ በጠዋት ስ እንድትሸፍኑ

20/03/2026

ውድ የሙያ ብቃት ተመዛኝ መ/ራን
በ12/07/18 ጠዋት 2:00
አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጅ ዩኒበርስቲ ተገኝታችሁ የሙከራ የonline ምዘና እንድትመዘኑ ት/ቤቱ በድጋሜ ያሳስባል። መልካም ሙከራ

25/02/2026
24/02/2026

ውድ መምህራንና አስተዳደር ሰራተኞች
ነገ በ18/06/2018 አጠቃላይ ስብሰባ ከቀኑ 7:30 ላይ እንገናኝ።

ት/ቤቱ

24/02/2026

ውድ መምህራንና አስተዳደር ሰራተኞች

ነገ በ18/06/2018 አጠቃላይ ስብሰባ
ስላለና የቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች ስለምናስቀምጥ ከቀኑ

24/02/2026

ውድ መምህራንና አስተዳደር ሰራተኞች

ነገ በ18/06/2018 አጠቃላይ ስብሰባ
ስላለና የቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች ስለምናስቀምጥ ከቀኑ 7:30 ላይ እንገናኝ።

ት/ቤቱ

21/02/2026

በከፍተኛ ትምህርት ተቋም የተቋም እና የፕሮግራም እውቅና አሰጣጥ መመሪያ 991/2016 መሠረት የተቋም እና የፕሮግራም እውቅና ስታንዳርዶች፡-
-----------------------------------------------------------------------------------------------------


** ራእይ፣ ተልእኮ እና አስተዳደር፤
** ስርዓተ ትምህርት እና የፕሮግራም አመራር/አስተዳደር፤
** መማር ማስተማር፤
** ምዘናና ግምግማ፤
** ተማሪዎች፤
** መምህራን እና ድጋፍ ሰጪ ሠራተኞች
** የትምህርት ግብዓት፤
** ማህበረሰብ ጉድኝት፤ እና
** ቀጣይነት ያለው የጥራት ማሻሻያ ስርዓት ናቸው፡፡


** የፕሮግራም ውጤት፤
** ስርዓተ ትምህርት፤
** መማር ማስተማር እና ምዘና፤
** ተማሪዎች፤
** መምህራን፤
** የትምህርት ግብዓት፤
** ምርምር እና ማህበረሰብ ጉድኝት፤
** የፕሮግራም አመራር/አስተዳደር፤ እና
** ቀጣይነት ያለው የጥራት ማሻሻያ ስርዓት ናቸው፡፡
የኢፌዲሪ ትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን
በፊስቡክ -https://www.facebook.com/FDRE.ETA
በትዊተር- https://twitter.com/FDRE_ETA
በቴሌግራም -https://t.me/FDRE_ETA
በዌብሳይት Www. neta.gov.et ይከታተሉ።

18/02/2026

ውድ የመ/ደ/ት/ቤት መምህራን
በ2018ዓ.ም የሙያ ብቃት የፅሑፍ ምዘና መፈተን የምትፈልጉ እስከ 12/06/18ዓ.ም 9:30ድረስ በአስቸኳይ እንድትመዘገቡ።
የሰማ ላልሰማ ያሰማ
ት/ቤቱ

Photos from Ewuket wegagen p/school's post 13/02/2026
Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Website

Address

Addis Ababa