29/05/2025
እንኳን ለብርሃነ ዕርገቱ አደረሰን አደረሳችሁ።
🛑 በዓለ ዕርገት | የክርስቶስን ዕርገት ልዩ የሚያደርገው.....‼️| ሁላችንም ይህን ልናውቅ ይገባል | በመጋቤ ሐዲስ መ/ር መንግሥቱ #eotc#orthodox #ኦርቶዶክስ #መዝሙርተዋህዶ #መዝሙር ሁሉም በእጅ ስልኩ እየተሰበከ ...
እንተ ትሁብ ፍሬሃ በበጊዜሃ
29/05/2025
እንኳን ለብርሃነ ዕርገቱ አደረሰን አደረሳችሁ።
🛑 በዓለ ዕርገት | የክርስቶስን ዕርገት ልዩ የሚያደርገው.....‼️| ሁላችንም ይህን ልናውቅ ይገባል | በመጋቤ ሐዲስ መ/ር መንግሥቱ #eotc#orthodox #ኦርቶዶክስ #መዝሙርተዋህዶ #መዝሙር ሁሉም በእጅ ስልኩ እየተሰበከ ...
26/05/2025
ክፍል ፪ ስለነገረትንሣኤ
🛑 ክርስቶስ እንደሚነሳ ያውቁ ነበር ግን አያምኑም || ትንሳኤ በኦርቶዶክሳዊ አስተምሕሮ ⭕️ ክፍል 2 | መጋቤ ሐዲስ መ/ር መንግሥቱ #eotc #orthodox #ኦርቶዶክስ #መዝሙርተዋህዶ #መዝሙር ...
እንጀራ ሆነና የሰው ቁም ነገሩ ፣
አልቀበረ አለ የሰው ልጅ ባገሩ።
መስታውት ፈለገ ሞኙ የሰው ልጅ፣
ሁሉንም የሚያሳይ መሰንበት ነውእንጅ።
21/05/2025
በጣም በተመስጦ የተከታተልሁት እና የአይቬሪኮስት ውድክርስቲያኖችን በአንጻሩ የተመለከትሁበት ቪዲዮ ነው በጣም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ !!!
49 ዓመት የተደበቁት ፈረንጆች ወጡ ! የማርያም ታቦት ያለችው የእኔ መኖርያ ቤት ውስጥ ነው#london #orthodox #church #faith #2024 #uk 📌GOFUND ME https://gofund.me/a389ac07📌ACCOUNT NAME ETHIOPIA ORTHODOX CHURCH ST MARY OF ZION 📌ACCOUNT NUMBER 01078232 📌SORT COD40-06-27 📌Phone No 0044753...
21/05/2025
https://youtu.be/VCu_KMXiffo?si=7lygYpkt_KkjFggP
🛑 የትንሳኤው ነገር ግን አጅግ ይገርማል || ትንሳኤ ና ኦርቶዶክሳዊ አስተምሕሮ | በመጋቤ ሐዲስ መምህር መንግስቱ #eotc #orthodox #podcast #ኦርቶዶክስ #መዝሙርተዋህዶ #መዝሙር ሁሉም በእጅ ስልኩ እየተሰበከ ነው || በዐቢ...
አባትህ ዘርቶህ፣እናትህ ካበቀለችህ በኋላ
ቡቃያነትህ ፍሬ ማፍራት
የሚችለው በአንተ ጥረት ነው
ዓለምን ብትሸሸው ይከተልሃል ብትከተለው ገደል ይጥልሃልና አኗኗርህን በውሃ ውስጥ እንዳለ ዓሣ ምግብ በብልሃት አድርገው።
ዋጋ ያለዋጋ አይገኝም ይሄ ማለት ለሌላውመልካም ካላደረግህለአንተ መልካምአይደረግልህምና
መልካም ሰው ሁን።
19/05/2025
በየጊዜው የመንፈስ ፍሬን ወደምትሰጠው ስጋዊ ወ መንፈሳዊ ፔጅ እንኳን ደህና መጡ።