05/05/2026
መሪዎች ሃሳባችንን ስብሰባ ላይ ገና ለመናገር ስናስብ ቀድሞ የሚመጣልን ነገር....
ሃሳቤ ቢጠፋብኝስ
እንዴ በጣም እኮ ነው የምፈራው ስንቀጠቀጥ ጓደኞቼ ቢመለከቱኝስ ውርደትማይደል እንዴ?
አለባበሴም እኮ አያምርም
ሃሳቤንም ላይወዱት ይችላሉ
ንግግሬም ጥሩ አይደለም! አይ በቃ ይቅርብኝ! መድረክ ለእኔ አይደለም እንላለን!
ውስጣችን ደግሞ ያውቀዋል ለስራና ለሕይወታችን ምን ያህል አስፈላጊ ክህሎት እንደሆነ...
ግራ መጋባት እንዴት ላሻሽለው?
እንደዚህ ዓይነት ሃሳብና ስሜት ያለው እናንተ ጋር ብቻ እንዳልሆነ ብነግራችሁስ?
እኔ እራሴ ይህንን ስሜት ሃንድል አድርጌ ሃሳቤን ከፈልኩት ሰው ጋር ፤ በፈለኩበት ቦታ በነጻነት እንድገልጽ የረዳኝን
የ communication system በነጻ ላሳያችሁ የፊታችን ግንቦት 04 ማክሰኞ ማታ 2፡00 ላይ
ነጻ የ Online Webinar አዘጋጅቼላችኋለሁ!
በነጻ ቦታችሁን ለማስያዝ ከታች ያለውን ቻነል ተጠቀሙ👇
Telegram: