East African Community School

East African Community School

Share

welcome to East African School

07/01/2026

🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን፣በዓሉ የመተሳሰብ፣የሰላም፣የጤናና የደስታ እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞታችንን እንገልፃለን!
🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲

20/12/2025

⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
የትምህርት ቤቱን ቻናሎችን በመቀላቀል መረጃዎችን ያግኙ!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
⚡️⚡️⚡️ፌስቡክ⚡️⚡️⚡️
https://www.facebook.com/profile.php?id=61579370641187
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
⚡️ቴሌግራም የአንደኛ ደረጃን መረጃ እና ፎቶ⚡️
https://t.me/eacsparentsforum
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
⚡️ቴሌግራም የአፀደ ህፃናትን መረጃ እና ፎቶ⚡️
https://t.me/EACSparentkg
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
⚡️⚡️ቲክ-ቶክ ⚡️
https://WWW.tiktok.com/
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Rasing Children For A Better Africa 🌍

Photos from East African Community School 's post 18/12/2025

We believe learning should be exciting! Here, you'll see how our kindergartners develop essential skills and knowledge through playful games, interactive challenges, and a variety of 'best practice' teaching methods.⭐️💫


👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Raising Children For A Better Africa 🌍

17/12/2025
Photos from East African Community School 's post 08/12/2025

ዛሬ በኢ.አ.ኮ.ት/ቤት በ8 ክፍል ተማሪዎች መካከል የጥያቄና መልስ ውድድር ተካሂዷል::

07/12/2025

የኢ.አ.ኮ.ት/ቤት የአመቱ የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ የፈጠራ ስራ ውድድር ማክሰኞ ህዳር 30/2018ዓ.ም ይጀመራል:: በዚህ ውድድርም ከ1ኛ እስከ 5ኛ ደረጃ ለሚወጡ ተማሪዎች የሰርትፍኬት ሽልማት ይሰጣቸዋል:: ትምህርት ቤቱን በመወከል በወረዳ: በክ/ከተማ : በከተማ እና በሀገር አቀፍ ውድድሮች ተሳታፊ ይሆናሉ:: ችግር ፈቺ እና የተሻለ ለውጥ የሚያመጡ አዳዲስ ፈጠራዎች በመስራት አሸናፊ ይሁኑ::
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
የውድድሩ መስፈርት
1. ከሶስቱ የፈጠራ ስራ ዘርፍ ውድድር ላይ መሳተፍ
ሀ. የሳይንስ የፈጠራ ስራ ዘርፍ ውድድር
ለ. የሒሳብ የፈጠራ ስራ ዘርፍ ውድድር
ሐ. የአይቲ (IT) የፈጠራ ስራ ዘርፍ ውድድር
2. 1ኛ ክፍል - 8ኛ ክፍል የኢ.አ.ኮ.ት/ቤት ተማሪ የሆነ
3. ችግር ፈቺ የፈጠራ ስራዎች መስራት
4. የሰራውን ስራ በጥሩ ሁኔታ የማስረዳት ብቃት ያለው
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
Annual Science Fair Campaign will start on Tuesday,December 9/2025 G.C
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
የኢ.አ.ኮ.ት/ቤት የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ክበብ እና የሳይንስ ዲፓርትመን ከ ኮሚዩኒኬሽን ክፍል በጋራ በመሆን የተዘጋጀ

06/12/2025

⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️
የ2018 ዓ.ም የኢ.አ.ኮ.ት/ቤት የሴቶች የእግር ኳስ ዋንጫ ውድድር 5B ሴቶች ከ 8A ሴቶች የሚያደርጉትን ተጠባቂው የምድብ ጨዋታ :: ሁለቱም በኩል ነጥብ የብድን ሀ ፈርጦች ሲሆኑ ማክሰኞ: ህዳር 30/2018 ዓ.ም ከምድብ ሀ 1ኛ ሁኖ ለመጨረስ ጠንካራ ፉክክር እና ታዳጊ የሴቶች እግር ኳስ ተጫዋቾች የምንመለከትበት ነው:: ይህንን ጨዋታ ወላጆች የልጃቸውን ተሰጦ እንድያዩ ከቀኑ 7:30 በቀጥታ በቻናሎቻችን የምናስተላልፍ ይሆናል::
⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️
ኑ! በጋራ ሁነን ንቁ እና ታዳጊ ስፖርተኞችን እናፍራ!
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
የኢ.አ.ኮ.ት/ቤት የእግር ኳስ ዋንጫ ውድድር ኮሚቴ

03/12/2025

A science fair is an event where students showcase scientific or technological research projects they have conducted.

Here are the main uses and benefits of a science fair:

1. Develop Scientific Inquiry Skills:
2. Critical Thinking and Problem-Solving:
3. Hands-on Learning:
4. Foster Creativity and Innovation:
5. Communication Skills:
6. Time Management and Project Management:
7. Boost Confidence and Self-Esteem:
8. Spark Interest in STEM Fields: Exposure to real-world scientific investigation can ignite a passion for science, technology, engineering, and mathematics, potentially influencing future academic and career choices.
9. Networking and Mentorship:
10. Learning from Failure:

In essence, a science fair is a powerful educational tool that transcends traditional classroom learning, fostering critical thinking, creativity, and a lifelong appreciation for the scientific method.

Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Website

Address

Addis Ababa

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 12:00