Liya Fikir

Liya Fikir

Share

Hulegeb yemeweyaya get#

30/05/2026

fbg

W A R N I N G❗️❗️❗️
Namoota telegram fayyadamtan hundaaf:

Yeroo ammaa Itoophiyaa keessa namoonni jiraattan fi telegramtti fayyadamtan logout hin godhin. Akka tasa immoo tasaa telegram keessan irraa logout gootaanii ykn bilbila jijjiirtanii deebitanii gara telegram tti login gochuuf maallaqa isin gaafata. Kanaaf yoo akkasitti isin gaafate app telegram keessan telegram keenyarraa buufachuun isatti jijjiiraa...sana booda isiniif hojjeta. Lin*k atelegram keenya commentirra jira
Galatoomaa🙏
Guyyaa gaarii🙏🙏🔥
Share yoo gootan immoo nutti tola.


30/05/2026

የጠፋ ልጅ መረጃ - ሼር በማድረግ ይተባበሩ!

ከታች በፎቶ የምታዩት ህፃን በአሁኑ ሰዓት ከመንገድ ተገኝቶ ቤተሰቦቹን እየፈለገ ይገኛል። ስሙን ሲጠየቅ "ማሂር" እንደሚባልና የአባቱን ስም "አባ" እያለ ይናገራል።

ህፃኑ በአሁኑ ሰዓት የሚገኘው ዱና አካባቢ ወደ ካባ በሚወስደው ዋናው መንገድ፣ ስቴዲየሙ መጨረሻ አካባቢ ቀረብ ብሎ፣ ከሚገኙት ወፍጮ ቤቶች ፊት-ለፊት ካሉት ቤቶች በአንዱ በጎ አድራጊ ግለሰብ መኖሪያ ቤት ውስጥ ነው።

የህፃኑ ቤተሰቦች ወይም የምታውቁት ሰዎች ካላችሁ ከታች በተቀመጡት የሞባይል ስልክ ቁጥሮች በአስቸኳይ ደውላችሁ ማግኘት ትችላላችሁ።

0910871518 — አድሩስ ሰለሞን
0910300444 — ሸምሴ አህመድ

ይህ መረጃ ለቤተሰቦቹ በፍጥነት እንዲደርስና ህፃኑ ከቤተሰቡ ጋር እንዲቀላቀል ሁላችሁም ሼር (Share) በማድረግ ተባበሩን። እግዚአብሔር ያክብርልን።

🙏🙏🙏

ጉርሻ page

30/05/2026

በህይወት ጎዳና ላይ የሚያጋጥሙ አንዳንድ ከባድ ፈተናዎች የሰሚን ልብ ከመስበር ባለፈ ሰብአዊነታችንን በከፍተኛ ደረጃ የሚፈትኑ ይሆናሉ። ዛሬ በኢትዮ ሊድ ገጻችን ይዘንላችሁ የቀረብነው ታሪክ እንደማንኛውም ወጣት እጅግ በርካታ ህልሞችና ብሩህ ተስፋዎች የነበሩትን፣ ነገር ግን በአጭር ጊዜ ውስጥ ሁሉንም ነገር አጥቶ በአሁኑ ወቅት በህይወትና በሞት መካከል የሚገኘውን የወጣቱን አኗርን ልብ የሚነካ የህይወት ታሪክ ነው።
አኗር ቀደም ሲል በነበረው የኳስ ተጫዋችነት ብቃቱ በብዙዎች ዘንድ ትልቅ ተስፋ የተጣለበት ስፖርተኛ የነበረ ሲሆን በሜዳ ላይ በሚያሳየው አስደናቂ ክህሎት ነገን ይበልጥ ብሩህ አድርጎ ያልም ነበር። ነገር ግን ህይወት ቀስ በቀስ ጨካኝ ፊቷን ያሳየችው ሲሆን ገና በለጋ ወጣትነቱ ሙሉ ቤተሰቦቹን በሞት በማጣቱ በዚህች ምድር ላይ ምንም አይነት ረዳትና አስታማሚ የሌለው ብቸኛ ሰው ለመሆን ተገዷል። ይህ በቤተሰብ መጥፋት የመጣው ከባድ የሞራልና የስነ-ልቦና ስብራት ሳያንስ፣ በድንገት እና ራሱን ግራ በሚያጋባ ሁኔታ የጤናው ሁኔታ ከቀን ወደ ቀን መቃወስ ጀመረ።
በአሁኑ ወቅት የዚህ ወጣት ተስፈኛ የጤና ሁኔታ እጅግ አሳሳቢ ደረጃ ላይ የደረሰ ሲሆን በሰውነቱ ላይ በደረሰው አስከፊ የጤና እክል ምክንያት ሁለቱ እግሮቹን ሙሉ በሙሉ ለማጣት ጫፍ ላይ ይገኛል። የህክምና ባለሙያዎች በሰጡት አስቸኳይ ውሳኔ መሰረት ወጣቱ በአስቸኳይ ወደ ውጭ ሀገር ሄዶ ከፍተኛ ህክምና ካላገኘ በስተቀር የእግሮቹ የመዳን ተስፋ እጅግ የመነመነ መሆኑ ተረጋግጧል። አኗር ዛሬ ከጎኑ የሚቆም፣ እስከመጨረሻው የሚያስታምም ወላጅ ወይም ዘመድ የሌለው በመሆኑ፣ አሁን ያለው ብቸኛ ተስፋ ፈጣሪና ደግ የሆኑት ወገኖቹ ብቻ ናቸው።
ይህንን ወጣት ከደረሰበት ከባድ መከራ ለመታደግና ተስፋውን መልሶ ለማለም የሁላችንም አቅም የፈቀደው እገዛና ትብብር እጅግ አስፈላጊ በመሆኑ ከዚህ ጽሁፍ ጋር የአኗርን ትክክለኛ የፌስቡክ አካውንት በቀጥታ ታግ አድርገናል። በመሆኑም የተከበራችሁ የገጻችን ተከታታዮች የፌስቡክ ገጹን በመጎብኘት የሚቻላችሁን የትኛውም አይነት እገዛ በማድረግ ከጎኑ እንድትቆሙ በሰብአዊነት እንጠይቃለን። የአንዋር ገፅ ከታች ተያይዟል።
A𝙣𝙬𝙖𝙧 𝙩𝙫 S𝙝𝙤𝙬 አንዋር

05/11/2025

የአስቸኳይ ጊዜ የፖሊስ ጥሪ!

የ1 ወር ጨቅላ ሕፃን ታርጫ ከተማ ተጥሎ ተገኘ!

ታርጫ ከተማ፣ ዩኒቨርሲቲ መንደር — በታርጫ ከተማ አስተዳደር 02 ቀበሌ ውስጥ የሚገኘው የዩኒቨርሲቲ መንደር ነዋሪዎችን ያስደነገጠ አሳዛኝ ክስተት መፈጠሩን የታርጫ ከተማ ፖሊስ ጽ/ቤት አስታወቀ።

አንድ የአንድ ወር ዕድሜ ያለው ንጹሕ ጨቅላ ሕፃን ዛሬ ለታርጫ ዩኒቨርሲቲ መንደር ተጥሎ ተገኝቷል።

ሕፃኑ ወዲያውኑ ወደ ታርጫ አጠቃላይ ሆስፒታል ተወስዶ ህክምና እየተደረገለት ሲሆን፣ የከተማው ሰ/ወ/ህ/ማ/ጉ/ጽ/ቤት (የሴቶች፣ ሕፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ ጽ/ቤት) እንክብካቤ እየተደረገለት ይገኛል።

ፖሊስ የወንጀሉ ፈጻሚ የሆኑትን እናት በሕግ ለመጠየቅ እንዲቻል የሕብረተሰቡን ፈጣን ትብብር ጠይቋል!

በአካባቢያችሁ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ነፍሰ ጡር የነበሩ፣ አሁን ግን ልጃቸውን ጥለው ይሆናል ብላችሁ

የምትጠረጥሯቸውን እናት የሚያውቅ ካለ፣ ማንነታችሁ ተጠብቆ ለፖሊስ ጥቆማ በመስጠት እንድትተባበሩ እና ሰብአዊ ግዴታችሁን እንድትወጡ ጥሪ እናቀርባለን።

ጥቆማ ለመስጠት ይደውሉ:
* 0967096583
* 0913220892

ይህ ድርጊት በሕግም ሆነ በሞራል ተቀባይነት የለውም! ሁሉም ሰው ፍትህ እንዲሰፍን የበኩሉን ይወጣ!

Via የዳውሮ ዞን ታርጫ ከተማ አስተዳደር መንግሥት ኮሚኒኬሽን ጽ/ቤት

🙏🙏🙏

🌴🌴🌴

05/11/2025

ልጅ ልዑል ተገኝቷል ...የእናቱም ሳቅ ተመልሷል 🙏

ለቀናት ጠፍቶ የነበረዉና በፌስቡክ ገጻችን የአፋልጉን ጥሪ አቅርበንለት የነበረዉ ታዳጊ ልዑል መገኘቱን ቤተሰቦቹ ገልፀዋል።

በማፈላለግ የተባበራችሁን ሁሉ እንዲሁም በፀሎት አብራችሁን ለነበራችሁ ሁሉ ፈጣሪ ይስጥልን። በችግራችን እና በጭንቀታችን ጊዜ አብራችሁን እንደነበራችሁ ሁሉ የምታመልኩት ፈጣሪ እንዲሁ እብሯችሁ ይሁን ሲሉ ቤተሰቦቹ ምስጋናቸውን አቅርበዋል።

Photos from ETHIO 777 ሚዲያ's post 05/11/2025
05/11/2025

koy gen be ortodoxsaweyan lay gef eyefetseme yalew. Manew

Want your school to be the top-listed School/college?

Telephone

Website