Big shout-out to my newest top fans! Haileyesus Tsegaye Demise
Gospel Singer nebiyu Kelemsi
singer
16/06/2026
#ድንቅ የአምልኮ ምሽት ነበር ክብር #ለኢየሱስ ይሁን
14/06/2026
#በልዑል መጠጊያ የሚኖር #ሁሉን በሚችል #አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል።
2 #እግዚአብሔርን። አንተ #መታመኛዬ ነህ እለዋለሁ፤ አምላኬና #መሸሸጊያዬ ነው፥ በእርሱም #እታመናለሁ።
3 እርሱ #ከአዳኝ ወጥመድ #ከሚያስደነግጥም ነገር ያድንሃልና።
4 #በላባዎቹ ይጋርድሃል፥ #በክንፎቹም በታች #ትተማመናለህ፤ #እውነት እንደ ጋሻ #ይከብብሃል።
5 #ከሌሊት ግርማ፥ #በቀን #ከሚበርር ፍላጻ፥
6 #በጨለማ ከሚሄድ ክፉ ነገር፥ #ከአደጋና #ከቀትር ጋኔን አትፈራም።
7 #በአጠገብህ ሺህ #በቀኝህም አሥር ሺህ #ይወድቃሉ፤ ወደ አንተ ግን #አይቀርብም።
8 #በዓይኖችህ ብቻ #ትመለከታለህ፥ #የኃጥኣንንም ብድራት ታያለህ።
9 #አቤቱ፥ አንተ #ተስፋዬ ነህና፤ #ልዑልን #መጠጊያህ አደረግህ።
10 ክፉ ነገር ወደ አንተ #አይቀርብም፥ #መቅሠፍትም ወደ ቤትህ አይገባም።
11 #በመንገድህ ሁሉ #ይጠብቁህ ዘንድ #መላእክቱን ስለ አንተ #ያዝዛቸዋልና፤
12 #እግርህም በድንጋይ #እንዳትሰናከል #በእጆቻቸው ያነሡሃል።
13 #በተኵላና በእባብ ላይ #ትጫማለህ፤ #አንበሳውንና ዘንዶውን ትረግጣለህ።
14 #በእኔ ተማምኖአልና #አስጥለዋለሁ፤ #ስሜንም አውቆአልና #እጋርደዋለሁ።
15 #ይጠራኛል እመልስለትማለሁ፥ #በመከራውም ጊዜ ከእርሱ ጋራ #እሆናለሁ፤ #አድነዋለሁ አከብረውማለሁ።
16 #ረጅምን ዕድሜ #አጠግበዋለሁ፥ #ማዳኔንም አሳየዋለሁ
መዝሙር 91
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
12/06/2026
ሸር copy link እያደረጋችሁ ተባረኩበት
Sana ninnka//ቶሎ ንቃ//Singer samuel mamo@2026 Welcome to singer nebiyu_kelemsi_official በማድረግ የደውል ምል...
11/06/2026
#እግዚአብሔር እረኛዬ ነው #የምያሳጣንም የለም
#የልቤ #ማረፊያ ነህ❤❤❤
#ነፍሴ ሆይ #እግዚአብሔር አምላክ ነውና ስገጂ
07/06/2026
ትቼዋለሁ
ትቼዋለሁ Nyd de videoer og den musik, du holder af, upload originalt indhold, og del det hele med venner, familie og verden på YouTube.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Contact the school
Telephone
Address
2117NEBIYU