አር-ሪሳላ ኦንላይን የቁርአን ማዕከል

አር-ሪሳላ ኦንላይን የቁርአን ማዕከል

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from አር-ሪሳላ ኦንላይን የቁርአን ማዕከል, Education, Dessie.

በመድረሳችን የሚሰጡ አገልግሎቶች ፦
📖 የቁርአን ንባብ (Recitation)
🎓 ተጅዊድ (Tajweed)
🧠 ቁርአን ሒፍዝ (Hifz Quran)
💻 ለህፃናትና ለአዋቂዎች ኦንላይን ክላስ አለን።

👉 ልምድ ባላቸው ኡስታዞች እና በዘመናዊ መንገድ ትምህርት እንሰጣለን።
👉 ከየትኛውም ቦታ በቀላሉ መማር ይችላሉ።
📩 አሁን ይመዝገቡ – መልእክት ይላኩልን

10/06/2026
08/06/2026

የቁርአን ግብዣ በወንድም ሃምዛ ሺፋ
#ላይክ #ሼር #ፎሎ አድርጉ

10/05/2026

አር-ሪሳላ የቁርአንና የተጅዊድ ማዕከል

06/05/2026

ይህን ያውቃሉ?
ይህ ምልክት ምንድን ነው?
በቁርአን ላይ ከሚገኙ ምልክቶች....

#ቃዒደቱኑራኒያ #ቲላዋ ゚

06/05/2026

📖 ﷽
አላህ እንዲህ ይላል፦

"أَفَلَا يَتَدَبَّرُونَ الْقُرْآنَ.... "
ቁርኣንንም አያስተነትኑምን?

🤲 ብዙ ጊዜ ቁርአንን እናነባለን
ነገር ግን በሚገባው ልክ አናስተነትነውም። አንመርምርም…
👉 ከቁርአን የሚፈለገው ማንበብ #ብቻ አይደለም።

☑ መረዳት፣
☑ መተግበር፣
☑ በሕይወታችን ማስገባት ነው።

🕌 Ar-Risala Online Quran Center
ቁርአንን ያልጀመራችሁና በተጅዊድ መቅራት የምትፈልጉ👇

📢 መመዝገብ ተጀምሯል!

05/05/2026

ይህን ያውቃሉ?

እንደ ኒያችንን ቁርአንን ስንቀራ የምናገኘው አጅር ይለያያል። ትንሹ የማባዣ ቁጥር አስር ነው። አንድ ሰው አንዲትን ፊደል ልብ በሉ ፊደል ሲያነብ በትንሹ 10 አጅር ያገኛል።

#ቁርአን #ተጅዊድ #ቃዒደቱኑራኒያ #ቃዒዳ

05/05/2026

📢 ምዝገባ ተጀምሯል!
አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላህ👋
አር-ሪሳላ መድረሳችን ልምድ ባላቸው ኡስታዞች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ትምህርቶች ለመስጠት ምዝገባ ጀምሯል!።

📖 የቁርአን ንባብ
🎓 ተጅዊድ
🧠 ሒፍዝ
🌍 ለህፃናት እና ለአዋቂዎች
💻 ለሁሉም በኦንላይን ክላስ
⏰ በፈለጉት ሰአት ባሉበት ሆነው በቀላሉ ቁርአንን ይማሩ!

📩 አሁን ይመዝገቡ!
👉 Inbox ይላኩ

አር-ሪሳላ የቁርአንና የተጅዊድ ማዕከል
✨ “ቁርአንን ተማሩ… ሕይወትዎን ያበሩ”

Want your school to be the top-listed School/college in Dessie?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Address

Dessie