ተቋሙ በሰሜን አሜሪካ ለሚኖሩ ኢትዮጲያዊያን ሕጻናት፣ ወጣቶች እንዲሁም አዋቂዎች የአማርኛ ቋንቋ፣ የግብረገብ ትምህርት፣ የኢትዮጵያን ታሪክ እና ባህል ትምህርቶችን በአካል VA በሚገኘው ትምህርት ቤቱ እንዲሁም ከየትኛውም ቦታ በርቀት ይሰጣል።
Foreign Language Services (FLS) provides translation, interpretation and event management services
VLL is a Women-owned language services Co. specializing in Interpretation/translation proficiency.