ለመሰንበት ታስፈልገኛለህ 🤲
Beti Gizaw
Jesus is the way
የ2018 ቀሪ ቀናቶች የበረከት እጅህ የሚገለጥባቸው ይሁኑ
እስትንፋሴን ስላቆየህ ተመስገን 🙏
እንደማትችሉት አውቆ ቀድሞ ይገኝላቹ
የሰው ደጅ ባስጠናቹ ጉዳዬ ላይ እግዚያብሔር ያሳርፋቹ
ጠላቶቻቹ ለእናንተ የሚገዙበት ቀን ይሁንላቹ
ስብራታቹን በሚጠግን ሰው ይባርካቹ
እስከዛሬ ድረስ ያላያችሁትን የእግዚያብሔርን ቸርነት ባላያችሁበት ጉዳይ ቸርነት የምታዮበት ቀን ዛሬ ነው።
10/05/2026
ኢየሱስን በሚያወርስ ቤተሰብ ይባርካቹ
እናንተም በዚ በረከት ተባረኩ
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Telephone
Website
Address
Adis Abeba
Addis Ababa