23/06/2026
ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የአይቢኦ ፖሊሲ መሻሻሉን ተከትሎ፣ የኮንትራት ውል ማሻሻያ አድርጓል። ይህ የውል ስምምነት ሙሉ በሙሉ እንደአዲስ የተሻሻለ በመሆኑ፣ ሁሉም የTT እና NTB ገጽታ ገንቢዎቻችን አዲሱን የኮንትራት ውል ድጋሚ መፈራረም እንደሚኖርባቸው በአክብሮት እንገልጻለን።
በመሆኑም በዛሬው ዕለት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ የቦርድ አባላት በተገኙበት በአቤል ሲኒማ የአይቢኦ ፖሊሲ መሻሻል አስፈላጊነት ማብራሪያ የሚሰጥ ሲሆን ሁሉም የTT እና NTB ገጽታ ገንቢዎቻችን በቦታው እንድትገኙ እንዲሁም ይህ የኮንትራት ውል በሁሉም የቅርንጫፍ ቢሮዎቻችን የሚገኝ እና በዕለቱ መቅረት የማይቻል በመሆኑ በአቅራቢያችሁ በሚገኝ ቢሯችን በመገኘት አዲሱን የስራ ውል እንድትዋዋሉ እያሳሰብን፣ በዕለቱም ሲመጡ የንግድ ፈቃድ እና የታደሰ መታወቂያ ይዘው መምጣትዎን እንዳይረሱ እናስታውሳለን።
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| (http://www.alphagenuine.com/) Facebook (https://web.facebook.com/breakthroughtradingsc) |Telegram| (https://t.me/Breakthroughsc) Instagram (https://www.instagram.com/breakthroughtradingsc) | TikTok (https://www.tiktok.com/) | X (https://x.com/breakthroughtr4) | Youtube (https://www.youtube.com/.c)
22/06/2026
👥New NTB
Dear Yshak Mengistu, Congratulations on your promotion as National Team Builder (NTB). You really deserve it!
BTSC hopes you will perform even better in the future.
✨Alpha our State for Significance! ✨
📍Addis Ababa ,Bole Sub -City ,Woreda 3 , Shilem Building, 4th floor
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| (http://www.alphagenuine.com/) Facebook (https://web.facebook.com/breakthroughtradingsc) |Telegram| (https://t.me/Breakthroughsc) Instagram (https://www.instagram.com/breakthroughtradingsc) | TikTok (https://www.tiktok.com/) | X (https://x.com/breakthroughtr4) | Youtube (https://www.youtube.com/.c)
22/06/2026
የውል ፊርማ ስነ-ስርዓት ተከናወነ!
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ገለልተኛ የንግድ ባለቤት ፖሊሲ እና የአሰራር መመሪያ መሻሻልን ተከትሎ፣ ዘላቂ የስራ ግንኙነትን ለማጠናከር አጠቃላይ የውል ማሻሻያ አድርጓል። ይህ ሙሉ በሙሉ እንደ አዲስ የተሻሻለው ስትራቴጂካዊ የውል ስምምነት፣ የድርጅቱን እና የሁሉም ገለልተኛ የንግድ ባለቤት (IBO) ፍላጎት፣ መብትና ግዴታ የጋራ ዕድገት ታሳቢ ተደርጎ በልዩ ሁኔታ የተዘጋጀ ነው።
በዛሬው ዕለትም ለመሪ ቡድን እና IBB ደረጃ ላይ ያሉ ገለልተኛ የንግድ ባለቤት (IBO) ስለ ተሻሻለው ገለልተኛ የንግድ ባለቤት ፖሊሲ እና የአሰራር መመሪያ ግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ የተዘጋጀ ሲሆን፣ ማብራሪያውን ተከትሎም ከድርጅታችን ከፍተኛ አመራሮች ጋር በመሆን አዲሱን የገለልተኛ ንግድ ስራ ስምምነት ውል በይፋ ተፈራርመዋል።
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| (http://www.alphagenuine.com/) Facebook (https://web.facebook.com/breakthroughtradingsc) |Telegram| (https://t.me/Breakthroughsc) Instagram (https://www.instagram.com/breakthroughtradingsc) | TikTok (https://www.tiktok.com/) | X (https://x.com/breakthroughtr4) | Youtube (https://www.youtube.com/.c)
22/06/2026
Happy Monday!
Every Monday gives us a clean slate to realign with our vision and take intentional action toward our goals. Personal growth isn’t about being perfect, it’s about being committed to becoming a better version of yourself than you were last week.
20/06/2026
አልፋ ጥቅል ስልጠና
📍በባህር ዳር ከተማ ከሰኔ 19/2018 - ሰኔ 21/2018 ዓ.ም የኃያል ሂደት ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ፦
- በፓልም ሆቴል
የልምድ ግንባታ ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ፦
- በቤተ-ዳንኤል
📍በዳውሮ ከተማ ከሰኔ 19/2018 - ሰኔ 21/2018 ዓ.ም የኃያል ሂደት ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ፦
- በታረቀኝ ሆቴል
📍በጎንደር ከተማ ከሰኔ 19/2018 - ሰኔ 21/2018 ዓ.ም የኃያል ሂደት ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ፦
- በፍሎሪዳ ሆቴል
📍በሻኪሶ ከተማ ከሰኔ 19/2018 - ሰኔ 21/2018 ዓ.ም የኃያል ሂደት ስልጠና በአፋን ኦሮሞ የሚሰጥበት ቦታ፦
- HOTELA SIFENE SHAKISO
📍በሀዋሳ ከተማ ከሰኔ 19/2018 - ሰኔ 21/2018 ዓ.ም የኃያል ሂደት ስልጠና
- በኬራውድ ሆቴል
ከሰኔ 22/2018 - ሰኔ 28/2018 ዓ.ም የቡድን ግንባታ እና የመሪነት ክህሎት ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ፦
- በብሬክስሩ ፍራንቻይዝ ቢሮ/አዳራሽ
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube
20/06/2026
ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የአይቢኦ ፖሊሲ መሻሻሉን ተከትሎ፣ የኮንትራት ውል ማሻሻያ አድርጓል። ይህ የውል ስምምነት ሙሉ በሙሉ እንደአዲስ የተሻሻለ በመሆኑ፣ ሁሉም የTT እና NTB ገጽታ ገንቢዎቻችን አዲሱን የኮንትራት ውል ድጋሚ መፈራረም እንደሚኖርባቸው በአክብሮት እንገልጻለን።
በመሆኑም በመጪው ማክሰኞ ማለትም በ16/10/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ የቦርድ አባላት በተገኙበት በአቤል ሲኒማ የአይቢኦ ፖሊሲ መሻሻል አስፈላጊነት ማብራሪያ የሚሰጥ ሲሆን ሁሉም የTT እና NTB ገጽታ ገንቢዎቻችን በቦታው እንድትገኙ እንዲሁም ይህ የኮንትራት ውል በሁሉም የቅርንጫፍ ቢሮዎቻችን የሚገኝ እና በዕለቱ መቅረት የማይቻል በመሆኑ በአቅራቢያችሁ በሚገኝ ቢሯችን በመገኘት አዲሱን የስራ ውል እንድትዋዋሉ እያሳሰብን፣ በዕለቱም ሲመጡ የንግድ ፈቃድ እና የታደሰ መታወቂያ ይዘው መምጣትዎን እንዳይረሱ እናስታውሳለን።
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| (http://www.alphagenuine.com/) Facebook (https://web.facebook.com/breakthroughtradingsc) |Telegram| (https://t.me/Breakthroughsc) Instagram (https://www.instagram.com/breakthroughtradingsc) | TikTok (https://www.tiktok.com/) | X (https://x.com/breakthroughtr4) | Youtube (https://www.youtube.com/.c)
19/06/2026
👥New NTB
Dear SAMUEL TSEGAZEAB, Congratulations on your promotion as National Team Builder (NTB). You really deserve it!
BTSC hopes you will perform even better in the future.
✨Alpha our State for Significance! ✨
📍Addis Ababa ,Bole Sub -City ,Woreda 3 , Shilem Building, 4th floor
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| (http://www.alphagenuine.com/) Facebook (https://web.facebook.com/breakthroughtradingsc) |Telegram| (https://t.me/Breakthroughsc) Instagram (https://www.instagram.com/breakthroughtradingsc) | TikTok (https://www.tiktok.com/) | X (https://x.com/breakthroughtr4) | Youtube (https://www.youtube.com/.c)
19/06/2026
በቅርብ ቀን!
አልፋ ጥቅል ስልጠና
በሀረር እና በደብረ ማርቆስ ከተማ በቅርብ ቀን ይጠብቁን!
Coming Soon!
Alpha Training Package
Stay tuned in Harar and Debre Markos cities.
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| (http://www.alphagenuine.com/) Facebook (https://web.facebook.com/breakthroughtradingsc) |Telegram| (https://t.me/Breakthroughsc) Instagram (https://www.instagram.com/breakthroughtradingsc) | TikTok (https://www.tiktok.com/) | X (https://x.com/breakthroughtr4) | Youtube (https://www.youtube.com/.c)
18/06/2026
እውነተኛ እና ዘላቂ ስኬት
በስቴፈን ኮቪ (Stephen Covey) ድንቅ መጽሐፍ "The 7 Habits of Highly Effective People" ላይ እንደተገለጠው፣ እውነተኛ እና ዘላቂነት ያለው ስኬት የሚገኘው ከውስጥ ወደ ውጭ በሚደረግ ስልታዊ የለውጥ ጉዞ ነው።
ተለዋዋጭ በሆኑ ውጫዊ ሁኔታዎች ላይ ከማማረር ይልቅ በራሳችን ሙያዊ ባህሪ፣ አመለካከት እና መርሆዎች ላይ በቁርጠኝነት በመስራት ዓለማችንን መለወጥ እንችላለን፤ ምክንያቱም እራሳችንን ለማሻሻል እና የአመራር አቅማችንን ለመገንባት ስንመርጥ፣ በዙሪያችን ያሉ የስራ ሂደቶች እና ውጤቶች በሙሉ በራሳቸው ጊዜ አብረው መለወጥ ይጀምራሉ።
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| (http://www.alphagenuine.com/) Facebook (https://web.facebook.com/breakthroughtradingsc) |Telegram| (https://t.me/Breakthroughsc) Instagram (https://www.instagram.com/breakthroughtradingsc) | TikTok (https://www.tiktok.com/) | X (https://x.com/breakthroughtr4) | Youtube (https://www.youtube.com/.c)
17/06/2026
የአእምሮ ማነጽ የስልጠና ጥቅል፡ የአስተሳሰብ ለውጥ ለላቀ ስኬት! 🧠
ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ከሚሰጣቸው ስልጠናዎች ውስጥ አንዱ የአእምሮ ማነጽ የስልጠና ጥቅል ነው።
ይህ ስልጠና በስኬት መርሆች ዙሪያ ሰፊ ግንዛቤ በመስጠት፣ አእምሮዎን በሳይንሳዊ መንገድ ለከፍተኛ ውጤታማነት እንዴት ማዋቀር እንደሚችሉ የሚያስተምር ልዩ የለውጥ ጉዞ ነው።
📌 የስልጠናው ዋና ዋና ጥቅሞች፦
የአእምሮ ሳይንሳዊ አወቃቀር፦ አመለካከትዎን እና ልማዶችዎን ለስኬት ምቹ አድርጎ የመቅረጽ ጥበብ።
ለውጥን የመቀበል እና የመቋቋም ብቃት፦ ተግዳሮቶችን ወደ መልካም አጋጣሚ የመቀየር የስነ-ልቦና ጥንካሬን ያዳብራሉ።
አዳዲስ የህይወት ክህሎቶች፦ በማንኛውም የህይወት ውጣ ውረድ ውስጥ ተፅዕኖ ፈጣሪ መሪ መሆን የሚያስችሉ ዕውቀቶችን መቅሰም።
ታዲታ ይህንን ስልጠና በመውሰድ አዳዲስ ክህሎቶችን ያዳብሩ፣ የአስተሳሰብ አድማስዎ ያስፉ፣ ወደ ስኬታማ ህይወት የሚያደርስዎትን መንገድ ይክፈቱ!