Lift Ethiopia

Lift Ethiopia

Share

Excellent quality and affordable ride haling company in Ethiopia

Photos from Lift Ethiopia's post 17/02/2025

ባሉበት ቦታ በምቾት ይማሩ!!!!

በአጭር የጽሑፍ መልእክት ( 8858 "OK" ብለው SMS) በመላክ በቀላሉ መመዝገብ ይችላሉ::

ትምህርት ከሆነ ምርጫዎ ?

| ፖይንት አይሲቲ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር በኦንላይን ፖርታል ማሰልጠኛ ማዕከል የተለያዩ አጫጭር የአይ.ሲ.ቲ ስልጠናዎችን እየሰጠ ይገኛል።

ትምህርቶቹም በኢንተርኔት (ኦንላይን) የሚሰጥ ሲሆን ሰልጠኞች በጊዜ ወይም በቦታ ሳይገደቡ በቪዲዮ የተደገፉ ገጽ ለገጽ አይ.ሲ.ቲ አጋዥ ስልጠናዎችን ማዘጋጀቱን ድርጅቱ አስታውቋል፡፡

በተጨማሪም ሁሉም የትምህርት አይነቶች በሀገርኛ ቋንቋዎች የተዘጋጁ ሲሆን በየትኛውም ዕድሜ ክልል ያሉ ሰልጠኞች በቀላሉ በሞባይል መተግበሪያ ወይም በኮምፒዩተር መከታተል ይችላሉ።

📌 በአጭር የጽሑፍ መልእክት ( 8858 "OK" ብለው SMS) በመላክ በቀላሉ መመዝገብ ይችላሉ::

የተለያዩ የአይ.ቲ ትምህርቶችን ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ ኦንላይን ይማሩ ፣ እውቀትዎን ያሳድጉ ፡፡

ይመዝገቡ፤ ወዲያውኑ ይጀምሩ፡፡

ፖይንት አይሲቲ ከኢትዮቴሌኮም ጋር በመተባበር

Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Telephone

Address


Bole Road
Addis Ababa