LM International Hotel and Tourism Institute

LM International Hotel and Tourism Institute

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from LM International Hotel and Tourism Institute, Education, 5 kilo, Addis Ababa.

LM International Hotel & Tourism Institute is a well known institute delivering quality and professional education and practical training for the hospitality industry.

24/06/2026

ጊዜዎን ይጠቀሙበት፣
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ሁልጊዜ ምዝገባ ሁልጊዜ ሥልጠና አለ
ፈጥነው ይመዝገቡ
ኤል ኤም ኢንተርናሽናል የሆቴል
ብቃት ያላቸው የሆቴል ባለሙያዎችን እያፈራ የሚገኝ ምርጥ ማሠልጠኛ ነው።
እንግሊዝኛና ፈረንሳይኛ ያለተጨማሪ ክፍያ ይማራሉ !
COC በተማሩበት ተቋም (ኤል ኤም) ይመዘናሉ !
የሥራ ልምምድ የሚያደርጉባቸው ሆቴሎች ይመቻችልዎታል !
በውጤትዎ መሠረት የሥራ እድል ይፈጠርልዎታል።

አድራሻ
5 ኪሎ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን አካባቢ በአፄ ናዖድ ት/ቤት ገባ ብሎ
አልሚ ሕንጻ 3 ኛ ፎቅ
ለበለጠ መረጃ
0943 44 44 44 / 0943 33 33 33
ይደውሉ

23/06/2026

ምርጥ የሆቴል ባለሙያ መሆን ይፈልጋሉ ???
ልዩ የክረምት ሥልጠና ቀጣይ ሣምንት የሚጀምሩ ክላሶችን ይቀላቀሉ
የ 3 ወራት ሥልጠና ከ ሰኔ-ነሐሴ 2018 ዓ.ም
በአጭር ጊዜ ብቁ የሚሆኑበት ሥልጠና
በመረጡት ቀንና በመረጡት ሰዓት
ስመ ጥር የሆቴል ባለሙያዎችን እያፈራ የሚገኘው ታዋቂው ኤል ኤም ኢንተርናሽናል የሆቴልና ቱሪዝም ኢንስቲትዩት
1.በምግብ ዝግጅት
2.በኬክና ዳቦ አሠራር
3.በሆቴል አስተዳደር
4.በእንግዳ አቀባበል የሚሰጠውን ሥልጠና ይቀላቀሉ።
በሥልጠናው ይሳተፉ !
ብቁ ባለሙያ ይሁኑ !
ለበለጠ መረጃ 0943444444 / 0943333333 ይደውሉ
አድራሻ ፦
አዲስ አበባ ፣ 5 ኪሎ ፣ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን አካባቢ ፣ አልሚ ሕንጻ 3ኛ ፎቅ

21/06/2026

ቀጣይ ሣምንት የሚጀመሩ ክላሶችን ይቀላቀሉ
በሚመችዎት ቀንና ሰዓት ከሰኞ እስከ እሁድ ድረስ በመረጡት ፈረቃ ቅዳሜና እሁድ እንዲሁም ማታን ጨምሮ ለመማር ኤል ኤምን ምርጫዎት ያድርጉ፡፡ በርካታ ሥመ ጥር ባለሙያዎችን ባፈራው ተቋማችን ይማሩ ብቁ ባለሙያና ሥራ ፈጣሪ ይሆናሉ፡፡ ዘመኑ የሆቴልና ቱሪዝም ነው፡፡ በአጭር ጊዜ ሥልጠና ሰፊ የስራ ዕድል የሚያገኙበት ሥልጠና ነው፡፡
ፈጥነው ተመዝግበው የተጀመሩ ክላሶችን ይቀላቀሉ በቅርቡም የሚጀምሩ ክላሶች አሉን በምግብ ዝግጅት፣ በእንግዳ አቀባበል፣ በዳቦና ኬክ፣ በሆቴል አስተዳደር ትምህርቶች በአጫጭር ሥልጠና ሰልጥነው ሕልምዎን ይኑሩ፡፡
አድራሻ
አምስት ኪሎ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን አካባቢ
ለበለጠ መረጃ
0943 33 33 33/0943 44 44 44 ላይ ይደውሉ

19/06/2026

ተመዝግበዋል ???
በሰኔ ወር መጀመሪያ ሣምንት የሚጀምሩ ክላሶችን ይቀላቀሉ
በኤል ኤም ኢንተርናሽናል የሆቴል ሙያ ማሠልጠኛ ተቋም ሲማሩ፡-
1.ቅዳሜና እሑድ / ጠዋት / ከሰዓት / ማታ በፈለጉት ፈረቃና ሁኔታ መሠልጠን ይችላሉ።
2. በምግብ ዝግጅት በደረጃ (Level 1 & 2) መሠልጠን ይችላሉ።
3. እንደፍላጎትዎ የ3/6/10/12 ወራት ሥልጠና መውሰድ ይችላሉ።
4. ሲመረቁ በውጤትዎ መሠረት የሥራ እድል ይመቻችልዎታል።
5.ትልልቅ ሆቴሎች ውስጥ የተግባር ልምምድ (apparent) እንዲያደርጉ ይመቻችልዎታል።
6.እንግሊዝኛና ፈረንሳይኛ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ ይማራሉ።
7.በዘርፉ ስመ ጥር በሆኑ ባለሙያ መምህራን ይሠለጥናሉ።
8.ሥልጠናውን በግል (ቤትዎ ወይም ተቋሙ ውስጥ) መሠልጠን ይችላሉ
9.ሥልጠናው በቀን 2:00, በሳምንት 3 ቀን ይሰጣል
10. በተቋሙ ውስጥ COC ይመዘናሉ
11. በትልቅና ደማቅ ሥነ ሥርዓት ይመረቃሉ
ለበለጠ መረጃ
0943333333 / 0943444444 ይደውሉ
አድራሻ
5 ኪሎ ቅ/ማርያም ቤተክርስቲያን አካባቢ አልሚ ሕንጻ 3ኛ ፎቅ

17/06/2026

ሁልጊዜ ምዝገባ ሁልጊዜ ሥልጠና አለ
ኤል ኤም ኢንተርናሽናል የሆቴልና ቱሪዝም ማሰልጠኛ ተቋም
ብቁ ሼፍ ይሆናሉ፡፡

1.የምግብ ዝግጅት
 በ 12 ወር - (Level-2) የሚያልቅ ስልጠና
 በ 10 ወር-------የሚያልቅ ስልጠና
 በ 6 ወር -------የሚያልቅ ስልጠና
 በ 3 ወር - የሚያልቅ ስልጠና
2.የኬክና ዳቦ አሠራር
 በ 6 ወር -------- የሚያልቅ ስልጠና
 በ 3 ወር ----------የሚያልቅ ስልጠና
3.የሆቴል አስተዳደር
 በ 6 ወር -----------የሚያልቅ ስልጠና
 በ 3 ወር ----------- የሚያልቅ ስልጠና
5.የእንግዳ አቀባበል
 በ 6 ወር --------------የሚያልቅ ስልጠና
 በ 3 ወር - ---------------የሚያልቅ ስልጠና
6. በግል የሚሰጡ በአጭር ጊዜ የሚያልቁ ስልጠናዎችም አሉን

ለመመዝገብ የሚያስፈልጉ ፦
1. የትምህርት ማስረጃ (certificate) ኮፒ
2.ሁለት ጉርድ ፎቶ ግራፍ
3.አንድ ክላሰር
4.የመመዝገቢያና የአንድ ወር ክፍያ

አድራሻ ፦
 አዲስ አበባ ፣ 5 ኪሎ ፣ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን አካባቢ ፣ አልሚ ሕንጻ 3ኛ ፎቅ

 ለተጨማሪ መረጃ ፦

0943-33-33-33 ወይም 0943-44-44-44
ይደውሉ

10/06/2026

ጊዜዎን ይጠቀሙበት፣
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ሁልጊዜ ምዝገባ ሁልጊዜ ሥልጠና አለ
ፈጥነው ይመዝገቡ
ኤል ኤም ኢንተርናሽናል የሆቴል
ብቃት ያላቸው የሆቴል ባለሙያዎችን እያፈራ የሚገኝ ምርጥ ማሠልጠኛ ነው።
እንግሊዝኛና ፈረንሳይኛ ያለተጨማሪ ክፍያ ይማራሉ !
COC በተማሩበት ተቋም (ኤል ኤም) ይመዘናሉ !
የሥራ ልምምድ የሚያደርጉባቸው ሆቴሎች ይመቻችልዎታል !
በውጤትዎ መሠረት የሥራ እድል ይፈጠርልዎታል።
አድራሻ
5 ኪሎ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን አካባቢ በአፄ ናዖድ ት/ቤት ገባ ብሎ
አልሚ ሕንጻ 3 ኛ ፎቅ
ለበለጠ መረጃ
0943 44 44 44 / 0943 33 33 33
ይደውሉ

Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Telephone

Address


5 Kilo
Addis Ababa
1000

Opening Hours

Monday 08:30 - 18:30
Tuesday 08:30 - 18:30
Wednesday 08:30 - 18:30
Thursday 08:30 - 18:30
Friday 08:30 - 18:30
Saturday 08:30 - 16:00