18/06/2026
Dereje Mulatu Ministries
"¹ ስለዚህ ምክንያት ምሕረት እንደ ተሰጠን መጠን ይህ አገልግ?
18/06/2026
04/06/2026
ሰላም ቅዱሳን ጸጋ ይብዛላችሁ።
የዘመን መጨረሻ የደረሰብን እኛ አላፊነታችን ብዙ ነው።
አርብ ምሽት በዚህ ርዕስ ላይ አስተምራለ።
ሼር በማድረግ አገልግሉ ተባረኩ።
ትምህርቶችን ለማግኘትና ለመከታተል
ሰብስክራይብ አድርጉ
https://youtube.com/?si=q1sx8FKuU-N_Y5ZB
31/05/2026
ሰላም ቅዱሳን ጸጋ ይብዛላችሁ።
ዘመናችን የድሮ አይነት አይደለም። አሰራርም አደራረግም ጥበብ ይሻል። እግዚአብሔር ግን ዘለአለማዊ ያለና የሚኖር ነው።
በማኅበራዊ ሚዲያ ዘመን ተገቢ የሆነውን አካሄድ መምከር መልካም ነው።
መሪዎች ሆይ ዘመን እንደ ድሮ አይደለም። ለቤተ ክርስቲያን ካሰባችሁ በብዙ ምከሩ።
ደቀ መዛሙርትን ወደ ኋላ ለሚመልስ ሾላካ ዕድል እንዳንሰጥ መንቃት ይገባናል።
ጠቆም ለማድረግ :- "ለእኔ ከወትሮው በበዛ መልኩ ሰሞኑን "ነቢይ" በዝቶብኛል"
የተዘጋጀሁበትን መልዕክት ምሽት ላይ አቀርባለሁ። ሀላፊነትን መወጣት ከፍርድ ያድናል።
"ትንቢት በተነገረልህ ጊዜና የቤተ ክርስቲያን ሽማግሌዎችም እጃቸውን በጫኑብህ ጊዜ የተሰጠህን በአንተ ያለውን መንፈሳዊ ስጦታ አትዘንጋ።" 1ኛ ጢሞቴዎስ 4፥14
ብትወዱ ሼር አድርጉ
28/05/2026
2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:3-10:
"³ አገልግሎታችን እንዳይነቀፍ በምንም ነገር ለማንም መሰናከያ አንሆንም።
⁴ ይልቅስ መከራንና ችግርን ጭንቀትንም እየታገሥን እንደ እግዚአብሔር አገልጋዮች ራሳችንን በማናቸውም መንገድ እናቀርባለን።
⁵ የእግዚአብሔር አገልጋዮች መሆናችንን የምንገልጠውም በመገረፍ፥ በመታሰር፥ በመታወክ፥ በሥራ በመድከም፥ እንቅልፍ በማጣትና በመራብ ነው፤
⁶ እንዲሁም በንጽሕና፥ በዕውቀት፥ በትዕግሥት፥ በደግነት፥ በመንፈስ ቅዱስ በመመራትና ግብዝነት በሌለበት ፍቅር፥
⁷ በእውነት ቃልና በእግዚአብሔር ኀይል ነው። የማጥቂያም ሆነ የመከላከያ መሣሪያችን ጽድቅ ነው፤
⁸ ለክብር ወይም ለውርደት ለመወቀስ ወይም ለመመስገን የተዘጋጀን ነን፤ እውነተኞች ስንሆን፥ አታላዮች ተባልን።
⁹ የታወቅን ስንሆን፥ እንዳልታወቅን ሆነን፥ ሞተዋል ስንባል፥ ሕያዋን ሆነን እንገኛለን፤ ብንደበደብም አልተገደልንም፤
¹⁰ ሐዘን ቢደርስብንም ዘወትር እንደሰታለን፤ ድኾች ሆነን ሳለ፥ ብዙዎችን ሀብታሞች እናደርጋለን፤ ምንም የሌለን ስንሆን፥ ሁሉ ነገር አለን።"
14 አገልጋይ ነኝ እኔ | Agelgayi Negn Ene | ዘማሪ ደረጀ ሙላቱ Vol 5 2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 4:6-12:"₆ "ብርሃን በጨለማ ውስጥ ይብራ!" ብሎ የተናገረ እግዚአብሔር በክርስቶስ መልክ የሚያበራውን የእግዚአብሔርን ክብር የማወቅ ብርሃን እንዲሰጠን ብርሃኑን በል....
24/05/2026
ሰላም ቅዱሳን።
እግዚአብሔር ቢፈቅድ በተከታታይ በዚህ አሳብ ላይ መልዕክት አለኝ።
አላፊነትን ከመወጣት በላይ ስኬት የለም።
ሼር አድርጉ ተባረኩ!
"እኔ አትበል" ተብለሀ
"ማን ስለሆንክ ነው?" ትባላለህ
መልሱን የምትሰራው አንተው ነህ።
ሰላም ቅዱሳን የዛሬው ፕሮግራም በቴክኒክ ምክንያት መተላለፍ አልቻለም ይቅርታ።
21/05/2026
እግዚአብሔር ቢፈቅድ አርብ ምሽት እንማራለን።
ሼር አድርጉ ተባረኩ!
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Contact the school
Telephone
Website
Address
Addis Ababa