17/05/2026
Empower Leadership & Theological College
Equip Leaders & Ministers for progress !
17/05/2026
17/05/2026
በ08-09-2018 ዓም በወሊሶ ብራንች የአስጎሪ፣ የቡሾፍቱ ( ደብረ ዘይት) የስልክ አምባ ተማሪዎች የምረቃ ፕሮግራም የክብር እንግዶች እና የኮሌጁ አመራሮች በተገኙበት ተከናውኗል! ትምህርታችሁን በድል ያጠነአቀቃቹ ተማሪዎች እና መምህራን እንዲሁም የተመራቂ ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላችሁ !!
10/02/2026
በጅማ አጋሮ ላለፉት አራት አመታት ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ ተማሪዎች በ እንዲህ ባመረ ሁኔታ ተመርቀዋል!! በቀጣይ ተማሪዎችን ተቀብለን በ እውቀት የማስታጠቅ እና መሪ ትውልድን የማፍራት ስራችንን እንቀጥላለን! የሴንተሩ አስተባባሪ ወ/ም ውብሸት።
16/07/2025
Building Capacity on Leadership Development!!
Critical Thinking!!
09/08/2023
የተባረከው ተስፋችን ክርስቶስ ሊገለጥ ከበፊት ይልቅ ዘመኑ በቀረበበት በዚህ ጊዜ መሰረታቸው እንዳይናወጥ፣ ዘይታቸው እንዳይጎድል እንዲሁም መዳናቸውን ሊፈፅሙ እና ሊያስፈፅሙ የቆረጡ አገልጋዮች ከኢምፓወር የስነ-መለኮት ኮሌጅ ተመርቀዋል። እግዚአብሔር ይመስገን !!
ሃይ ባይ አለ!
ደሃን አበልጥጎ ትዕቢትን ሚያዋርድ
በቃኝ ያለን ነጥቆ ለለመነው ሚወርድ
ትሁት ዝቅ ያለውን ሆኖለት ጠበቃ
የተዋረደውን ለክብር የሚያበቃ
ካለ አንዳች ሚዛን ሁሉን አስተካካይ
ሲዛባ የምድሩ አይ የሚል ገላጋይ
ግድ የለም አንመን እግዚአብሔሩ አለ
ጨርሶ ሁሉንም በሰው እጅ ያልጣለ።
05/02/2022
አዳማ ላይ ሁለተኛ ዙር ምዝገባ ተጀምሯል !!
ይምጡ፣ ይመዝገቡ ችግር ፈቺ እውቀት ይገብዩ።!!
What An Old Person Sees While Sitting Down, A Child Cannot See Even If He Climbs The Highest Iroko Tree ~ African Proverb-
Empowering Leaders!!
24/01/2022
Knowledge is key!!
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Website
Address
Bole
Awassa
924