Wolaita Sodo University School of Public Health Office

Wolaita Sodo University School of Public Health Office

Share

School of Public Health @ ottona Comprehensive & specialized Hospital

Telegram: Contact @HSM077 14/09/2024

ሁሉም የጤና ሳይንስ ተማሪ join ማድረግ የሚገባው ምርጥ ግሩፕ
ይሄንን ሊንክ በመጫን join አድርጉ
👇👇👇👇

Telegram: Contact @HSM077

30/08/2024

በየወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተማሪዎች

ከ2013 ባች ጀምሮ ያለን የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ኦቶና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተማሪዎች ከገባንበት ቀን ጀምሮ በተለያዩ ምክንያቶች ከምንመረቅበት አመት በጣም ወደ ኋላ እየቀረን ነው ድምፃችን አሰሙልን ሲሉ ቅሬታ አድርሰውናል።

📌 የ2012 ባች pharmacy ተማሪዎች አሁንም ገና 5th yr እየጀመሩ ነው።(መጨረስ የነበረባቸው)

📌የ2013 ባች ተማሪዎች እስካሁን ማለትም ነሐሴ 22/2016ዓ.ም ድረስ የ3rd year ትምህርት አላጠናቀቁም።(አራተኛ ዓመት መጨረስ የነበረባቸው)

📌 የ2014 ባች ተማሪዎች ደግሞ በቀደሙ ባቾች መዘግየት ምክንያት ብዙ መማር እየቻሉ አሁን ገና 3rd yr ሊገቡ ነው።(የሶስተኛ ዓመት ትምህርት መጨረስ የነበረባቸው)

እኛ በባቻችን የመመረቅ እና ከኛ ባቾች ጋር ተወዳድረን የመስራት መብት አለን ያሉት ተማሪዎቹ ቤተሰቦቻችን በተለያዩ ችግሮች ውስጥ ሆነው ከሌላቸው እየቀነሱ አስተምረው ቶሎ እንድንደርስላቸው ቢመኙም ዩንቨርሲቲው በዕድሜያችን ላይ እየቀለደ ነው ሲሉ ቅሬታቸውን ገልፀዋል።

የበጀት እጥረት የሁልጊዜ ምክንያት ሆኖ በተለያዩ ጊዜያት ከግቢ እንድንወጣ እያደረጉ ለብዙ ወጪ እና እንግልት ዳርገውናል።መቼ እንደምንመረቅ አናውቅም።ይህን ቅሬታችንን የሚመለከተው አካል ሰምቶ #አፋጣኝ መፍትሄ ይስጠን ሲሉ የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተማሪዎች ጠይቀዋል።

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️

t.me/WsuHealthOfficers
t.me/WsuHealthOfficers
t.me/WsuHealthOfficers

Photos from Wolaita S**o University School of Public Health Office's post 17/08/2024

የክረምት የጤና በጎ አድራጎት ስራዎች ዛሬም ተጠናክሮ ቀጥሏል ።
***********************************
የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስና ሕክምና ኮሌጅ ኮምፕርሄንሽቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የ2016 ዓ.ም ''በጎነት ለጤናችን ''በሚል የክረምት የጤና በጎ ፍቃድ አገልግሎት በተለያዩ የጤና ምርመራ ፣ሕክምና እንዲሁም በጤና ትምህርት አጠናክሮ ቀጥሎ ውለዋል።
ለጤናዎ ይገደናል፣
ዕውቀትን በተግባር!
የኮሌጁ ኮሙኒኬሽንና ሕዝብ ግንኙነት
ሐምሌ 2016ዓ.ም

👉 ከሐምሌ እስከ ጳጉሜ

Photos from Wolaita S**o University School of Public Health Office's post 23/07/2024

በመሬት መንሸራተት አደጋ ምክንያት ህይወታቸው ላጡ የጋሞ ጎፋ ወገኖቻችን ነብሳቸው በአፀደ ገነት ያኑርልን 🙏🙏🙏

22/07/2024

የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የ2013 ዓ.ም ባች ጤና ሳይንስና ህክምና ኮሌጅ የሚማሩ 2016 ዓ.ም መመረቅ ሲገባቸው ተጨባጭነት በሌለው ምክንያት ሳይመረቁ የቀሩት ሁሉም የጤና ተማሪዎች መጪው ዓመት 2017 ይመረቁ የምትሉ ሼር ላይክ እና ኮሜንት አድርጉ 🥺🥺🥺

Want your school to be the top-listed School/college in Sodo?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Website

Address


Wolaita Sodo
Sodo