ይህ በብዕር ጫፍ የተከተበ አግራሞት፣ በቃላት ስዕል የተሳለ የነፍስ መስታወት ነው። "አግራሞቴን በብዕር" ስንል መገረማችን ስለ ዱንያ ውበት ብቻ አይደለም፤ ይልቁንም በመከራ ውስጥ ስላለው ጥንካሬ፣ በውድቀት ውስጥ ስላለው ተስፋና በዝምታ ውስጥ ስላለው ታላቅ ድምፅ እንጂ። ይህ ጽሑፍ የቆሰሉ ልቦችን የሚጠግን፣ የሰነበቱ ተስፋዎችን የሚያድስና ለነገው ማንነታችን የብርሃን ፋኖስ የሚሆን የቃላት ሰይፍ ነው።
Hey! I’m Merisa 😊 A freelance translator fluent in Tigrinya, Amharic, Afaan Oromo, and English. I help people translate documents, messages, and content clearly and accurately. Need translation? Let’s work together — message me anytime
አስጠኚ ለመቅጠር ሲፈልጉም ሆነ የOnline ትምህርቶቻንን ለመከታተል ከታች ያለውን የቴሌግራም ቦት ሊንክ ተጭነው 👇 ይመዝገቡ። https://t.me/LiqTutorBot LIQ is a Tutor matching platform powered by Swift Technologies PLC